ሚንበር ቲቪ ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ወደ ህዝብ ከሚያደርሳቸው ሥራዎቹ አንዱ ሲሆን አየር ላይ በዋለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ቅቡልነትን በማትረፍ በዘርፉ ከሚጠቀሱ ጣቢያዎች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ የቴሌቪዥን ቻናል ነው፡፡

ራዕይ
ጥራት እና ጥበባዊ ፈጠራን መለያቸው ያደረጉ ሚዲያ ውጤቶችን አምርቶ ለህዝብ በማቅረብ በምስራቅ አፍሪካ ሁለንተናዊ ከፍታን የሚያመጣ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሆኖ መገኘት!

ዓላማ
የመገናኛ ብዙኃን ውጤቶችን በመጠቀም የኢስላምን ብሎም የሃገራችን ውብ ገጽታ ለዓለም ማስተዋወቅ!
– ጥራት ያለው አገልግሎት አሰጣጥን ለማዳበር በመስኩ የበቁ ሙያተኞችን ማፍራት!
– የማህበረሰባችንን እሴቶችና መልካም ባህሎች ጠብቆ ለማቆየት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች የጎላ ተሳትፎ ማድረግ!
– የደንበኞቻችን ፍላጎት ያማከለ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠትና ጤናማ የሥራ ግንኑነት በማስፈን ትርፋማ ሆኖ መገኘት!
– ስለ እስልምና ለሌላው ማኅበረሰብ በጥበብ በማስተማር፤ ልዩነቶችን ባከበረ መልኩ ማቀራረብ!

ተልዕኮ
በፈጠራ የታገዘና በጥራቱ የላቀ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ፍላጎት ማርካት!

በአሁኑ ሰዓት የሚንበር ቲቪ ስርጭት በመላው ዓለም
በኢትዮ-ሳት በፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል በመተላለፍ ላይ ይገኛል፡፡

Minber TV

በምርኩዝ 31ኛ መድረክ ላይ በነበረው የግጥም ውድድር 1ኛ በመውጣት የዑምራ ሽልማቱን ወስዷል።
''ከእኔ ምን አለው እስክል ድረስ ጌታዬ አይተወኝም!'' የሚለው የዛሬው መንገደኛዬ አዩብ እስልምናን ስለተዋወቀበት የህይወት መንገዱ ፣ ስለ ጎዳና ህይወቱ እና ስለሌሎችም የህይወት መንገዱ ተጨዋውተናል።

ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

1 week ago | [YT] | 857

Minber TV

የአምስተኛ ዓመት የማብሰሪያ የቀጥታ ስርጭት ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሁሉም የሚንበር ቲቪ የሶሻልሚዲያ አማራጮች ይቀላቀሉን!

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ይጋብዙ!
በቆይታችን ልዩ ልዩ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል!

#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ 
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
★ ★ ★
EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

1 week ago | [YT] | 606

Minber TV

በምርኩዝ 31 በከውኑ ሞገስ 7 መድረክ ቀርቦ የነበረውን "ሙሐመድ ነቢና" አዲስ የኅብረት ነሺዳ፤ ዛሬ ምሽት 03:00 ሰዐት በሚንበር ቲቪ የዩቱብ ቻናል ይጠብቁ!

#ህልም #ትጋት #ስኬት
#ምርኩዝ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

1 month ago | [YT] | 969

Minber TV

#የመሪነት_ተምሳሌት

እነሆ የረቢዕ ወር ገባ። የታላቁ ሰው፣ የዓለም ጨረቃ፣ ምድርን ያነጹት ዕንቁ ሰው ይበልጥ ታሪካቸውን፣ ይበልጥ ክብራቸውን እንዘክር ዘንድ መሰናዷችንን ጨርሰን ብቅ ብለናል።

ኡስታዝ ሙሐመድ ጀማል በጣፋጭ የአተራረክ ስልቱ "የመሪነት ተምሳሌት" በሚል ርዕስ የረሱልን (ሰ.ዐ.ወ) የአመራር ክህሎት የመጀመሪያውን ክፍል ዛሬ ይነግረናል። ምሽት 1:00 ሰዓት ይጠብቁን።

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

1 month ago | [YT] | 550

Minber TV

የተወዳጁ የምርኩዝ 31 የከውኑ ሞገሥ 7 መሰናዶ አካል የሆነው የግጥም ውድድር ላይ ለተሳተፉ ሁሉም ተወዳዳሪዎች እናመሠግናለን፡፡ የፊታችን እሑድ ነሐሴ 18/2017 በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ለሚካሄደው የፍጻሜ ውድድር ተከታዮቹ አምስት ተወዳዳሪዎች በዳኞች እና በተመልካች ድምጽ ማለፋቸውን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

🔘 ሙሐመድ ሙፍቲ ዳውድ (በCODE 13 የተወዳዳረ)
🔘 ረምላ ሰዒድ (በCODE 27 የተወዳደረች)
🔘 አዩብ ዑመር (በCODE 21 የተወዳደረ)
🔘 ሐጂ ዓብደላህ ዩሱፍ (በCODE 14 የተወዳደሩ)
🔘 ፈትያ ኑሪ (በCODE 4 የተወዳደረች)

እነዚህ ተወዳዳሪዎች በሌላ ርእስ በእለቱ በሚያቀርቡት ግጥም የዑምራ ሽልማት የሚያገኘው/የምታገኘው አሸናፊ የሚለይ ይሆናል፡፡ ድምጽ በመስጠት ተወዳዳሪዎችን ላበረታታችሁ ክቡራን ተመልካቾች እንደሁልጊዜውም ምሥጋናችን ይድረስ!

▪️▪️▪️

🏦 ትኬቶችን በዳሽን ሱፐር አፕ ላይ ማግኘት ይችላሉ። አልያም በዳሽን ቅርንጫፎች ተገኝተው ሱፐር አፕ በማስጫን መቁረጥ ይችላሉ!
🎟  የመግቢያ ዋጋ :  450 ብር ብቻ

📆 ነሐሴ 18/2017
⏰ ከማለዳው 02:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል!!

🌴 ምርኩዝ 31
💫 የከውኑ ሞገስ 7
💭 ህልም 🏃‍♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!

1 month ago | [YT] | 551

Minber TV

እነሆ ከበዛ ትውስታ ጋር 🤗 በጉጉት የጠበቅነው ዓመታዊው የከውኑ ሞገስ 7️⃣ተኛ መድረካችን ዳግም ሊያሰባስበን መጣሁ 🏃🏾‍♂️ ... ደረስኩ ⌛️... እያለን ነው!!

🎟 የመግቢያ ዋጋ : 450 ብር ብቻ

🏦 ትኬቶችን በዳሽን ሱፐር አፕ ላይ ማግኘት ይችላሉ። አልያም በዳሽን ቅርንጫፎች ተገኝተው ሱፐር አፕ በማስጫን መቁረጥ ይችላሉ!

🌴 ምርኩዝ 31
💫 የከውኑ ሞገስ 7

📆 ነሐሴ 18/2017
⏰ ከማለዳው 02:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል!!

💭 ህልም 🏃‍♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!

1 month ago | [YT] | 452

1 month ago | [YT] | 545

1 month ago | [YT] | 583

Minber TV

እነሆ ከበዛ ትውስታ ጋር 🤗 በጉጉት የጠበቅነው ዓመታዊው የከውኑ ሞገስ 7️⃣ተኛ መድረካችን ዳግም ሊያሰባስበን መጣሁ 🏃🏾‍♂️ ... ደረስኩ ⌛️... እያለን ነው!!

🎟 የመግቢያ ዋጋ : 450 ብር ብቻ

🏦 ትኬቶቹን በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ።

🌴 ምርኩዝ 31
💫 የከውኑ ሞገስ 7

📆 ነሐሴ 18/2017
⏰ ከማለዳው 02:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል!!

💭 ህልም 🏃‍♂️ትጋት 🎯ስኬት
🌄 ምርኩዝ!!

2 months ago | [YT] | 490