ሚንበር ቲቪ ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ወደ ህዝብ ከሚያደርሳቸው ሥራዎቹ አንዱ ሲሆን አየር ላይ በዋለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ቅቡልነትን በማትረፍ በዘርፉ ከሚጠቀሱ ጣቢያዎች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ የቴሌቪዥን ቻናል ነው፡፡
ራዕይ
ጥራት እና ጥበባዊ ፈጠራን መለያቸው ያደረጉ ሚዲያ ውጤቶችን አምርቶ ለህዝብ በማቅረብ በምስራቅ አፍሪካ ሁለንተናዊ ከፍታን የሚያመጣ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሆኖ መገኘት!
ዓላማ
የመገናኛ ብዙኃን ውጤቶችን በመጠቀም የኢስላምን ብሎም የሃገራችን ውብ ገጽታ ለዓለም ማስተዋወቅ!
– ጥራት ያለው አገልግሎት አሰጣጥን ለማዳበር በመስኩ የበቁ ሙያተኞችን ማፍራት!
– የማህበረሰባችንን እሴቶችና መልካም ባህሎች ጠብቆ ለማቆየት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች የጎላ ተሳትፎ ማድረግ!
– የደንበኞቻችን ፍላጎት ያማከለ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠትና ጤናማ የሥራ ግንኑነት በማስፈን ትርፋማ ሆኖ መገኘት!
– ስለ እስልምና ለሌላው ማኅበረሰብ በጥበብ በማስተማር፤ ልዩነቶችን ባከበረ መልኩ ማቀራረብ!
ተልዕኮ
በፈጠራ የታገዘና በጥራቱ የላቀ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ፍላጎት ማርካት!
በአሁኑ ሰዓት የሚንበር ቲቪ ስርጭት በመላው ዓለም
በኢትዮ-ሳት በፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል በመተላለፍ ላይ ይገኛል፡፡
Shared 55 years ago
278 views
Shared 55 years ago
402 views
Shared 55 years ago
1.4K views
Shared 55 years ago
873 views
Shared 55 years ago
912 views
Shared 55 years ago
445 views
የቅዳሜ ምሽታቹ ድምቀት የነበረው የሚንበር ቲቪ የ5ኛ ዓመት የላይቭ ፕሮግራም ቀኑን ጠብቆ ተመልሷል 🏃♂️ ሳቅ እና ጨዋታ በምሽቱ ይነግሳል 🥰 #MinberTV
Shared 55 years ago
982 views
Shared 55 years ago
1.1K views
Shared 55 years ago
4.2K views
የሚንበር ቲቪ ስያሜ እንዴት መጣ? // የፊታችን ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ በሁሉም የሚንበር ቲቪ የሶሻልሚዲያ አማራጮች በሚኖረን የቀጥታ ስርጭት ይቀላቀሉን!
Shared 55 years ago
1.8K views
Shared 55 years ago
685 views
Shared 55 years ago
1.2K views
Shared 55 years ago
1K views
በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 🕋🎁 // እርሶም በ 9282 (MT 5) ኤም ቲ 5 በማስቀደም ምላሽ በመላክ የዑምራ ጉዞ ዕድልን ያሸንፉ!!! #ዑምራ
Shared 55 years ago
2.2K views
Shared 55 years ago
1.8K views
Shared 55 years ago
1.4K views
Shared 55 years ago
1.4K views
Shared 55 years ago
871 views
''ከእኔ ምን አለው እስክል ድረስ ጌታዬ አይተወኝም!'' የሚለው የዛሬው መንገደኛዬ አዩብ ህይወት መንገድ ላይ እንመላለሳለን // #የኔ_መንገድ #MinberTV
Shared 55 years ago
4.5K views
Shared 55 years ago
2.1K views
Shared 55 years ago
1.4K views
Shared 55 years ago
632 views
Shared 55 years ago
1.3K views
Shared 55 years ago
1.1K views
Shared 55 years ago
912 views
Shared 55 years ago
13K views
Shared 55 years ago
833 views
Shared 55 years ago
7.4K views
Shared 55 years ago
839 views
Shared 55 years ago
1.5K views
Shared 55 years ago
1.1K views
Shared 55 years ago
1.9K views
Shared 55 years ago
2.3K views
Shared 55 years ago
2.9K views
Shared 55 years ago
1.3K views
Shared 55 years ago
1.2K views
Shared 55 years ago
2K views
Shared 55 years ago
1.7K views
Shared 55 years ago
2.8K views