Tsehay Zeleke Official

ዘማሪት ፀሀይ ዘለቀ ነኝ። በእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት 7 አልበም እና 1ልዩ ዕትም ለመስራት ዕድሉን አግኝቻለሁ። አሁንም ፀጋው በዝቶልኝ እግዚአብሔርን እና የእግዘብሔርን ህዝብ በዚህ መልኩ ላገለግል መጥቻለሁ። ስለዚህም በሁሉም ነገር ከጎኔ እንድትቆሙ እና እግዘብሔርን እንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ። የእግዚአብሔር ሰላምና ጥበቃ ከሁላችሁም ጋር ይሁን።
Instagram- tsehayzeleke28
Facebook- Tsehay Zeleke
TikTok- tsehayzeleke11