ዘማሪት ፀሀይ ዘለቀ ነኝ። በእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት 7 አልበም እና 1ልዩ ዕትም ለመስራት ዕድሉን አግኝቻለሁ። አሁንም ፀጋው በዝቶልኝ እግዚአብሔርን እና የእግዘብሔርን ህዝብ በዚህ መልኩ ላገለግል መጥቻለሁ። ስለዚህም በሁሉም ነገር ከጎኔ እንድትቆሙ እና እግዘብሔርን እንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ። የእግዚአብሔር ሰላምና ጥበቃ ከሁላችሁም ጋር ይሁን።
Instagram- tsehayzeleke28
Facebook- Tsehay Zeleke
TikTok- tsehayzeleke11
Tsehay Zeleke Official
ደስ ደስ አለኝ ስሙን ስጠራዉ
2 years ago | [YT] | 12
View 2 replies
Tsehay Zeleke Official
ድንቅ ዝማሬ... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
4 years ago | [YT] | 6
View 0 replies