ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን . . ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን ከማኅፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን፡፡ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
Yidnekahew Melis mella
በሠማይና ምድር የከበርሽ እመቤቴ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️🥰🥰🥰
1 day ago | [YT] | 22,897
View 249 replies
ተክለሃይማኖት አባቴ 🤲🤲🤲♥️🥰
2 days ago | [YT] | 17,935
View 197 replies
♥️𝙙𝙣𝙜𝙡 𝙢𝙖𝙧𝙮𝙖𝙢 𝙖𝙙𝙚𝙮♥️🙏 𝙬𝙚𝙡𝙖𝙙𝙞𝙩𝙚 𝙖𝙢𝙡𝙖𝙠🙏♥️#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #mezmurcollection #ማርያም #mezmur #mezmur_orthodox_ethiopian_ethiopian_orthodox_mezmur_ethiopian_drama_adey_drama #newmezmur #ethiopia #mirtnesh #neworthodoxmezmur #abuye
4 days ago (edited) | [YT] | 13,760
View 129 replies
በሠማይና ምድር የከበርሽ እመቤቴ ♥️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰
5 days ago | [YT] | 19,811
View 239 replies
Amen Amen Amen አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲♥️
5 days ago | [YT] | 2,916
View 37 replies
. ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን ከማኅፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን፡፡ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
5 days ago | [YT] | 79
View 2 replies
♥️𝙙𝙣𝙜𝙡 𝙢𝙖𝙧𝙮𝙖𝙢 𝙖𝙙𝙚𝙮♥️🙏 𝙬𝙚𝙡𝙖𝙙𝙞𝙩𝙚 𝙖𝙢𝙡𝙖𝙠🙏♥️
6 days ago (edited) | [YT] | 7,159
View 72 replies
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሐዱ አምላክ አሜን። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ሰም ከልዩ ልዩ ድንጋፄና ፍርሃት እድን ዘንድ ይህንን የ ቅዱስ ገብርኤልን ድርሳን እጸልያለሁ እንዲህ እያልኩ ፣ መድኀንኤል ፣ሕያውታኤ፣ አውካኤል ፣ ተርቡታኤል ፣ ግኤል ፣ ዝኤል ፣ ቡኤል ፣ ይህን አስማተ መለኮት እግዚአብሔር ለቅዱስ ገብርኤል የሰጠው መልአኩ ከዲያብሎስ ጋር ክርክር በጀመረ ግዜ ድል እንዲነሳበት እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማብሰር በተላከ ግዜከቃሉ ግርማ የተነሳእንዳትደነግጥ እንዳትፈራመጽንዔ ኃይል እንዲሆናት ነው። አቤቱ ለእኔለአገልጋይህም እንደዚሁ ኃይል ጽንዕ ሰጥተህ ከመዓልትናከሌሊት ድንጋጼ አድነኝ አሜን።ማርያም የተላክህ ገብርኤል ሆይከላይ ከሰማይ ወደ ድንግል ሰላም እልሃለሁ። ደስታን እልሃለሁ። ፅንሰ ቃልንአብሣሪ መልአክ ሆይ ሰላምአስተምረህ የመታሳምን መልአክሆይ ሰላም እልሃለሁ። ሰማያዊነድ እሳት ዖፈ ርግብ ሆይ ሰላምእልሃለሁ። ፍጹም ደስታንተናጋሪ መልአክ ሆይ ሰላምእልሃለሁ። ከእደ ሞት የምታድን መልአክ ሆይ ሰላም እልሃለሁ። የአንተን አማላጅነት በመዓልትም በሌሊትም ተስፋ ሰለምናደርግ ጥበቃህ አይለየን ። የእግዚአብሔር ልዩ ባለሟል ነህና ለዘላለሙ አሜን። አቡነዘበሰማያት
1 week ago | [YT] | 14,054
View 160 replies
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ኡሉ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏♥️🥰
1 week ago | [YT] | 20,595
View 319 replies
፪. ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን ከማኅፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን፡፡ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
1 week ago | [YT] | 16,646
View 204 replies
Load more
Yidnekahew Melis mella
በሠማይና ምድር የከበርሽ እመቤቴ
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️🥰🥰🥰
1 day ago | [YT] | 22,897
View 249 replies
Yidnekahew Melis mella
ተክለሃይማኖት አባቴ 🤲🤲🤲♥️🥰
2 days ago | [YT] | 17,935
View 197 replies
Yidnekahew Melis mella
♥️𝙙𝙣𝙜𝙡 𝙢𝙖𝙧𝙮𝙖𝙢 𝙖𝙙𝙚𝙮♥️🙏 𝙬𝙚𝙡𝙖𝙙𝙞𝙩𝙚 𝙖𝙢𝙡𝙖𝙠🙏♥️
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #mezmurcollection #ማርያም #mezmur #mezmur_orthodox_ethiopian_ethiopian_orthodox_mezmur_ethiopian_drama_adey_drama #newmezmur #ethiopia #mirtnesh #neworthodoxmezmur #abuye
4 days ago (edited) | [YT] | 13,760
View 129 replies
Yidnekahew Melis mella
በሠማይና ምድር የከበርሽ እመቤቴ ♥️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰
5 days ago | [YT] | 19,811
View 239 replies
Yidnekahew Melis mella
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲♥️
5 days ago | [YT] | 2,916
View 37 replies
Yidnekahew Melis mella
. ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን ከማኅፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን፡፡
ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
5 days ago | [YT] | 79
View 2 replies
Yidnekahew Melis mella
♥️𝙙𝙣𝙜𝙡 𝙢𝙖𝙧𝙮𝙖𝙢 𝙖𝙙𝙚𝙮♥️🙏 𝙬𝙚𝙡𝙖𝙙𝙞𝙩𝙚 𝙖𝙢𝙡𝙖𝙠🙏♥️
6 days ago (edited) | [YT] | 7,159
View 72 replies
Yidnekahew Melis mella
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሐዱ አምላክ አሜን። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ሰም ከልዩ ልዩ ድንጋፄና ፍርሃት እድን ዘንድ ይህንን የ ቅዱስ ገብርኤልን ድርሳን እጸልያለሁ እንዲህ እያልኩ ፣ መድኀንኤል ፣ሕያውታኤ፣ አውካኤል ፣ ተርቡታኤል ፣ ግኤል ፣ ዝኤል ፣ ቡኤል ፣ ይህን አስማተ መለኮት እግዚአብሔር ለቅዱስ ገብርኤል የሰጠው መልአኩ ከዲያብሎስ ጋር ክርክር በጀመረ ግዜ ድል እንዲነሳበት እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማብሰር በተላከ ግዜከቃሉ ግርማ የተነሳ
እንዳትደነግጥ እንዳትፈራ
መጽንዔ ኃይል እንዲሆናት ነው። አቤቱ ለእኔ
ለአገልጋይህም እንደዚሁ ኃይል ጽንዕ ሰጥተህ ከመዓልትና
ከሌሊት ድንጋጼ አድነኝ አሜን።
ማርያም የተላክህ ገብርኤል ሆይ
ከላይ ከሰማይ ወደ ድንግል ሰላም እልሃለሁ። ደስታን እልሃለሁ። ፅንሰ ቃልን
አብሣሪ መልአክ ሆይ ሰላም
አስተምረህ የመታሳምን መልአክ
ሆይ ሰላም እልሃለሁ። ሰማያዊ
ነድ እሳት ዖፈ ርግብ ሆይ ሰላም
እልሃለሁ። ፍጹም ደስታን
ተናጋሪ መልአክ ሆይ ሰላምእልሃለሁ። ከእደ ሞት የምታድን መልአክ ሆይ ሰላም እልሃለሁ። የአንተን አማላጅነት በመዓልትም በሌሊትም ተስፋ ሰለምናደርግ ጥበቃህ አይለየን ። የእግዚአብሔር ልዩ ባለሟል ነህና ለዘላለሙ አሜን። አቡነ
ዘበሰማያት
1 week ago | [YT] | 14,054
View 160 replies
Yidnekahew Melis mella
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ኡሉ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏♥️🥰
1 week ago | [YT] | 20,595
View 319 replies
Yidnekahew Melis mella
፪. ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን ከማኅፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን፡፡
ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
1 week ago | [YT] | 16,646
View 204 replies
Load more