Yidnekahew Melis mella

ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
.
. ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን ከማኅፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን፡፡

ቅድስት ሆይ ለምኝልን።