ይህ አርዱ ሲድቅ የ you Tube ቻናል ነው ። የተለያዩ መረጃዎች እና መዝናኛዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማረግ ይወዳጁን
አርዱ ሲድቅ ቲዩብ-Aredu sidqe Tube
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ
5 days ago | [YT] | 1
View 0 replies
🥰🥰
1 week ago | [YT] | 2
በወራሪዋና በሐማስ መካከል ሲደረግ የቆየው ድርድር በስምምነት ተጠናቋል። የተኩስ አቁሙ በቁድስ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል። በ72 ሰዓታት ውስጥ የእስረኞች ልውውጥ ይደረጋል። በስምምነቱ የመጀመርያ ምዕራፍ ከሁለቱም ወገን እስረኞች ይለቀቃሉ። ቀሳሞች በህይወት ያሉ የወራሪዋን ሐያ እስረኞች በአንድ ጊዜ ይፈታሉ። በአምስት አቅጣጫ ወደ ጋዛ ሰርጥ ሰብዓዊ እርዳታን የጫኑ መኪኖች መግባት ይጀምራሉ። የወራሪዋ እስራኤል ጦር ወደኋላ በማፈግፈግ ሰርጡን በከፊል ይለቃሉ።ሐማሶችን ትጥቅ ማስፈታትና የጋዛ ሰርጥን ማን ያስተዳድር የሚለው ጉዳይ ሁለተኛው የድርድር ምዕራፍ ሆኗል። ከመጀመርያው አፈፃፀም በኋላ እንደሚቀጥል ተዘግቧል።የሐማስ ተጨማሪ የልዑካን ቡድን ማምሻውን በምክትል ዋና ጸሃፊው እየተመራ ግብፅ ገብቷል። ጦርነቱን በዘላቂነት ለማስቆም፣ ከበባውን ለመስበርና በጋዛውያን ላይ የሚደርሰውን እልቂት ለመግታት በሚደረገው ድርድር ላይ እንደሚሳተፉ ተገልጿል።
1 week ago | [YT] | 14
የእስራኤልን የጋዛ ከበባ በመስበር እርዳታ ለማድረስ ከተጓዙ የግሎባል ሱሙድ መርከቦች መካከል ማሪያ ክሪስቲን የተሰኘችው ካፒቴን የነበረው ጣሊያናዊው አክቲቪስት ቶማሶ ቦርቶላዚ፣ በእስራኤል እስር ቤት ታስሮ ጉዞው እንዲሰናከል ከተደረገ በኋላ ወደ እስልምና መመለሱን ለአናዶሉ ኤጀንሲ ጋዜጠኞች ነግሯቸዋል፡፡ (አርዱ ሲድቅ ቲዩብ)
1 week ago | [YT] | 89
View 1 reply
#ሼር ውዶቼ እነዚህን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቦርሳዎችን በ 3,500 ብር ብቻ አቅርበንላቹሀል በ 0974675816 ይዘዙን 🐲 Mont Blanc 🔱🐲 Travel bag and Gym bag 🐲 With Long adjustable belt🐲 Size:- 19 Length 𝚡 11 height Inches🐲 Easy to use and Carry Quality certified 🧩 FREE DELIVERY (ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን) 🐲 Price 3800 birr ☎️ 0974675816
2 weeks ago | [YT] | 16
አርዱ ሲድቅ ቲዩብ-Aredu sidqe Tube
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ
5 days ago | [YT] | 1
View 0 replies
አርዱ ሲድቅ ቲዩብ-Aredu sidqe Tube
🥰🥰
1 week ago | [YT] | 2
View 0 replies
አርዱ ሲድቅ ቲዩብ-Aredu sidqe Tube
በወራሪዋና በሐማስ መካከል ሲደረግ የቆየው ድርድር በስምምነት ተጠናቋል። የተኩስ አቁሙ በቁድስ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል። በ72 ሰዓታት ውስጥ የእስረኞች ልውውጥ ይደረጋል።
በስምምነቱ የመጀመርያ ምዕራፍ ከሁለቱም ወገን እስረኞች ይለቀቃሉ። ቀሳሞች በህይወት ያሉ የወራሪዋን ሐያ እስረኞች በአንድ ጊዜ ይፈታሉ። በአምስት አቅጣጫ ወደ ጋዛ ሰርጥ ሰብዓዊ እርዳታን የጫኑ መኪኖች መግባት ይጀምራሉ። የወራሪዋ እስራኤል ጦር ወደኋላ በማፈግፈግ ሰርጡን በከፊል ይለቃሉ።
ሐማሶችን ትጥቅ ማስፈታትና የጋዛ ሰርጥን ማን ያስተዳድር የሚለው ጉዳይ ሁለተኛው የድርድር ምዕራፍ ሆኗል። ከመጀመርያው አፈፃፀም በኋላ እንደሚቀጥል ተዘግቧል።
የሐማስ ተጨማሪ የልዑካን ቡድን ማምሻውን በምክትል ዋና ጸሃፊው እየተመራ ግብፅ ገብቷል። ጦርነቱን በዘላቂነት ለማስቆም፣ ከበባውን ለመስበርና በጋዛውያን ላይ የሚደርሰውን እልቂት ለመግታት በሚደረገው ድርድር ላይ እንደሚሳተፉ ተገልጿል።
1 week ago | [YT] | 14
View 0 replies
አርዱ ሲድቅ ቲዩብ-Aredu sidqe Tube
የእስራኤልን የጋዛ ከበባ በመስበር እርዳታ ለማድረስ ከተጓዙ የግሎባል ሱሙድ መርከቦች መካከል ማሪያ ክሪስቲን የተሰኘችው ካፒቴን የነበረው ጣሊያናዊው አክቲቪስት ቶማሶ ቦርቶላዚ፣ በእስራኤል እስር ቤት ታስሮ ጉዞው እንዲሰናከል ከተደረገ በኋላ ወደ እስልምና መመለሱን ለአናዶሉ ኤጀንሲ ጋዜጠኞች ነግሯቸዋል፡፡
(አርዱ ሲድቅ ቲዩብ)
1 week ago | [YT] | 89
View 1 reply
አርዱ ሲድቅ ቲዩብ-Aredu sidqe Tube
#ሼር ውዶቼ እነዚህን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቦርሳዎችን በ 3,500 ብር ብቻ አቅርበንላቹሀል በ 0974675816 ይዘዙን 🐲 Mont Blanc 🔱🐲 Travel bag and Gym bag 🐲 With Long adjustable belt🐲 Size:- 19 Length 𝚡 11 height Inches🐲 Easy to use and Carry
Quality certified 🧩 FREE DELIVERY (ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን)
🐲 Price 3800 birr ☎️ 0974675816
2 weeks ago | [YT] | 16
View 1 reply