አርዱ ሲድቅ ቲዩብ-Aredu sidqe Tube

የእስራኤልን የጋዛ ከበባ በመስበር እርዳታ ለማድረስ ከተጓዙ የግሎባል ሱሙድ መርከቦች መካከል ማሪያ ክሪስቲን የተሰኘችው ካፒቴን የነበረው ጣሊያናዊው አክቲቪስት ቶማሶ ቦርቶላዚ፣ በእስራኤል እስር ቤት ታስሮ ጉዞው እንዲሰናከል ከተደረገ በኋላ ወደ እስልምና መመለሱን ለአናዶሉ ኤጀንሲ ጋዜጠኞች ነግሯቸዋል፡፡
(አርዱ ሲድቅ ቲዩብ)

1 week ago | [YT] | 89