አርዱ ሲድቅ ቲዩብ-Aredu sidqe Tube
በወራሪዋና በሐማስ መካከል ሲደረግ የቆየው ድርድር በስምምነት ተጠናቋል። የተኩስ አቁሙ በቁድስ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል። በ72 ሰዓታት ውስጥ የእስረኞች ልውውጥ ይደረጋል። በስምምነቱ የመጀመርያ ምዕራፍ ከሁለቱም ወገን እስረኞች ይለቀቃሉ። ቀሳሞች በህይወት ያሉ የወራሪዋን ሐያ እስረኞች በአንድ ጊዜ ይፈታሉ። በአምስት አቅጣጫ ወደ ጋዛ ሰርጥ ሰብዓዊ እርዳታን የጫኑ መኪኖች መግባት ይጀምራሉ። የወራሪዋ እስራኤል ጦር ወደኋላ በማፈግፈግ ሰርጡን በከፊል ይለቃሉ።ሐማሶችን ትጥቅ ማስፈታትና የጋዛ ሰርጥን ማን ያስተዳድር የሚለው ጉዳይ ሁለተኛው የድርድር ምዕራፍ ሆኗል። ከመጀመርያው አፈፃፀም በኋላ እንደሚቀጥል ተዘግቧል።የሐማስ ተጨማሪ የልዑካን ቡድን ማምሻውን በምክትል ዋና ጸሃፊው እየተመራ ግብፅ ገብቷል። ጦርነቱን በዘላቂነት ለማስቆም፣ ከበባውን ለመስበርና በጋዛውያን ላይ የሚደርሰውን እልቂት ለመግታት በሚደረገው ድርድር ላይ እንደሚሳተፉ ተገልጿል።
1 week ago | [YT] | 15
አርዱ ሲድቅ ቲዩብ-Aredu sidqe Tube
በወራሪዋና በሐማስ መካከል ሲደረግ የቆየው ድርድር በስምምነት ተጠናቋል። የተኩስ አቁሙ በቁድስ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል። በ72 ሰዓታት ውስጥ የእስረኞች ልውውጥ ይደረጋል።
በስምምነቱ የመጀመርያ ምዕራፍ ከሁለቱም ወገን እስረኞች ይለቀቃሉ። ቀሳሞች በህይወት ያሉ የወራሪዋን ሐያ እስረኞች በአንድ ጊዜ ይፈታሉ። በአምስት አቅጣጫ ወደ ጋዛ ሰርጥ ሰብዓዊ እርዳታን የጫኑ መኪኖች መግባት ይጀምራሉ። የወራሪዋ እስራኤል ጦር ወደኋላ በማፈግፈግ ሰርጡን በከፊል ይለቃሉ።
ሐማሶችን ትጥቅ ማስፈታትና የጋዛ ሰርጥን ማን ያስተዳድር የሚለው ጉዳይ ሁለተኛው የድርድር ምዕራፍ ሆኗል። ከመጀመርያው አፈፃፀም በኋላ እንደሚቀጥል ተዘግቧል።
የሐማስ ተጨማሪ የልዑካን ቡድን ማምሻውን በምክትል ዋና ጸሃፊው እየተመራ ግብፅ ገብቷል። ጦርነቱን በዘላቂነት ለማስቆም፣ ከበባውን ለመስበርና በጋዛውያን ላይ የሚደርሰውን እልቂት ለመግታት በሚደረገው ድርድር ላይ እንደሚሳተፉ ተገልጿል።
1 week ago | [YT] | 15