#እንኳን #ወደ #ሰለም #youtbe #በሰበላም #መጣችሁ#ቤተሰብ#ሰብስክራይብ##እያደረጋችሁ#🌍💞💒💞🌿🌿🌿


selam YouTube

😊

3 months ago | [YT] | 0

selam YouTube

#ሰላም ጤና ይስጥልኝ# #እንደምን አደራችሁ# #እንኳን# #ለመቤታችን# #ለወላዲተ #አምላክ# ወራዊ #በአል #በሰላም #አደረሳችሁ #አደረሰን #ወላዲተ #አምላክ #ከሀገራችን #ህዝባችንን #ቤተሰቦቻችንን #በዙሪያችን #ያሉ #ሰዎች #በሙሉ #ትጠብቅልን። አሜን አሜን አሜን ውድ የሰላም YouTube ተከታታዮች Shar comment subscribe እያደረጋችሁ አበረታቱኝ እወዳችሁ አለሁ🌍🌿🌿🌿💞💒💞🌿🌿🌍🌍🌍💚💛❤🌍🌿🌿👏👏👏

3 months ago | [YT] | 6

selam YouTube

#ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ# #እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ደህና ነኝ እናንተም ሰላም እንደሆናቹ በእግዚአብሔር ሙሉ እምነትና ተስፋ አለኝ እንዴት ናችሁልኝ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብር,, አምላክ ,ጾሙን የሰላም የፍቅር እንዲሆንልን እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን በያለውበት ይጠብቀን አሜን።ወላዲተ አምላክ እመብዙኃን እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ በያለንበት ትጠብቀን አሜን በሉ አሜን ሳትለው አትለፉ subscribe እያደረጋችሁ ሼር ኮመንት እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እመብ እመብዙኃን አለው ትበላችሁ 🌍🌿🌿💞💒💞🌍👏👏👏ጾመ ፍልሰታ🌿🌿🌿😘😘🌍🌍🌍💞💒💞ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር አሜን።።

4 months ago | [YT] | 1

selam YouTube

#ሰላም ቤተሰብ አላችሁ# እግዚአብሔር የሰወልጂን #በሙሉይባርክ😘😘

4 months ago | [YT] | 0

selam YouTube

🌿🌿##ሰላም #ለእናንተ #ይሁን #ቤተሰብ🌿🌿

ኃጢአታቸው የተተወላቸው #በደላቸውንም ሁሉ ያልቆጠረባቸው #ብፁዓን ናቸው።
እግዚአብሔር በደሉን የማይቆጥርበት በልቡም ሽንገላ የሌለበት ብፁዕ ነው።
ሁልጊዜ ከመጮሄ የተነሳ ዝም ብያለሁና አጥንቶቼ አረጁ በቀንና በሌሊት እጅህ ከብዳኛለችና እሾህ በወጋኝ ጊዜ ወደ ጉስቁልና ተመለስሁ ኃጢአቴን ነገርሁ በደሌንም አልሸሸግሁም ስለ ኃጢአቴ ወደ እግዚአብሔር እከሰሳለሁ አልሁ
አንተም የልቤን ሽንገላ ተውልኝ ስለዚህ ጻድቅ ሁሉ በምቹ ጊዜ ወደ አንተ ይጸልያል ነገር ግን ብዙ የጥፋት ውሃ ወደ አንተ አይቀርብም።
አንተ ካገኘችኝ ከዚች መከራዬ መሸሸጊያ ነህ ከከበቡኝ ታድነኝ ዘንድ ደስታዬ ነህ።
አስተምርሃለሁ በምትሄድባትም በዚች መንገድ አጸናሃለሁ።
ዐይኖቼን በአንተ ላይ አጸናለሁ።
ወደ አንተ እንዳይቀርቡ በልባብና በልጓም ጉንጫቸውን እንደሚለጉሙአቸው ልብ እንደሌላቸው እንደፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑም የኃጥአን መቅሰፍታቸው ብዙ ነው በእግዚአብሔር የሚታመኑትን ግን ይቅርታ ይከባቸዋል።

ጻድቃን ሆይ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ሐሴትም አድርጉ ልባችሁም የቀና ሁላችሁ በእርሱ ተመልኩ።
#ልበ አምላክ ዳውይት💞💒💞
#ከፀሐይ መውጫ #እስከመግያው ድረስ #የእግዚአብሔር ስም #የተመሰገነ ይሁን አሜን💞💒💞
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃዳኒቴ ነው። #✝️አሜን✝️አሜን✝️አሜን💞💒💞🌿🌿🌿 ውድ የተዋህዶ ልጆች ሼር #አድርጉልኝ😘ቤተሰብ ሰብስክራይብ like share comment እያደረጋችሁ አበረታቱኝ 🌿🌿አመሰግናለሁ

8 months ago | [YT] | 4

selam YouTube

#እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ💔😥የኔ እናት😥

8 months ago | [YT] | 0

selam YouTube

#ኑ #አብረን እንስራ# ኑ እንለወጥ🌿🌿🌿🌿💞💞💞

8 months ago | [YT] | 2

selam YouTube

🎋 🎋 🎋 #ታህሳስ ፲፱ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል #በዓል መታሰቢያ 🎋 🎋 🎋
አናንያ ፣ አዛርያ ፣ ሚሳኤልን ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ ከሚነደው እሳት ያወጣቸው አምላክ እኛንም አሁን ካለንበት መከራና ስቃይ ያወጣን ዘንድ እንዲሁም ከዘለዓለም እሳት እንዲታደገን ስንል እንማጸናለን ።
እንኳን አደረሰን መልካም በዓል ። ከሊቀ መላእክት #ከቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት ምልጃ ጸሎት ልመና ቃል ኪዳን ተራዳኢነት አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳትፈን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ። #ለዘለዓለሙ አሜን ።🌿🌿🌿💞💞💞💒💒💒👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💛❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿

11 months ago | [YT] | 0

selam YouTube

#selam #ለእናንተ #yihun#💞💞💞🌿🌿💒👏

11 months ago | [YT] | 3