selam YouTube

#ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ# #እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ደህና ነኝ እናንተም ሰላም እንደሆናቹ በእግዚአብሔር ሙሉ እምነትና ተስፋ አለኝ እንዴት ናችሁልኝ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብር,, አምላክ ,ጾሙን የሰላም የፍቅር እንዲሆንልን እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን በያለውበት ይጠብቀን አሜን።ወላዲተ አምላክ እመብዙኃን እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ በያለንበት ትጠብቀን አሜን በሉ አሜን ሳትለው አትለፉ subscribe እያደረጋችሁ ሼር ኮመንት እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እመብ እመብዙኃን አለው ትበላችሁ 🌍🌿🌿💞💒💞🌍👏👏👏ጾመ ፍልሰታ🌿🌿🌿😘😘🌍🌍🌍💞💒💞ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር አሜን።።

4 months ago | [YT] | 1