selam YouTube

🎋 🎋 🎋 #ታህሳስ ፲፱ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል #በዓል መታሰቢያ 🎋 🎋 🎋
አናንያ ፣ አዛርያ ፣ ሚሳኤልን ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ ከሚነደው እሳት ያወጣቸው አምላክ እኛንም አሁን ካለንበት መከራና ስቃይ ያወጣን ዘንድ እንዲሁም ከዘለዓለም እሳት እንዲታደገን ስንል እንማጸናለን ።
እንኳን አደረሰን መልካም በዓል ። ከሊቀ መላእክት #ከቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት ምልጃ ጸሎት ልመና ቃል ኪዳን ተራዳኢነት አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳትፈን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ። #ለዘለዓለሙ አሜን ።🌿🌿🌿💞💞💞💒💒💒👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💛❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿

11 months ago | [YT] | 0