በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን እና ገዳም አይዘጋም!!!
በዚህ ቻናል ፡- ለገጠር አቢያተ ክርስቲያናት እጣን ጧፍ ዘቢብ የተለያዩ ንዋየ ቅድሳት ከምእመናን እየሰበሰብን የምናደርስ ሲሆን እንደዚሁም በዚህ የዩቱብ ቻናል የቅድስት ቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ የዝማሬ አገልግሎቶች ፣ የምስልና ድምጽ ዝግጅቶች ይተላለፉበታል:: ቤተሰብ ይሁኑ::
ቤተ ሐጌ ዝማሬን ማገዝ የምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000452988341
በአቢሲኒያ ባንክ 55322899
መደገፍ ትችላላችሁ! ስለ መልካም ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ!
ለበለጠ መረጃ +251966504090 ይደውሉ!
Shared 3 months ago
1K views
Shared 3 months ago
1.2K views
Shared 6 months ago
1.3K views
Shared 8 months ago
107K views