ቤተ ሐጌ ዝማሬ - Bete Hage zmare

በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን እና ገዳም አይዘጋም!!!
በዚህ ቻናል ፡- ለገጠር አቢያተ ክርስቲያናት እጣን ጧፍ ዘቢብ የተለያዩ ንዋየ ቅድሳት ከምእመናን እየሰበሰብን የምናደርስ ሲሆን እንደዚሁም በዚህ የዩቱብ ቻናል የቅድስት ቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ የዝማሬ አገልግሎቶች ፣ የምስልና ድምጽ ዝግጅቶች ይተላለፉበታል:: ቤተሰብ ይሁኑ::


ቤተ ሐጌ ዝማሬን ማገዝ የምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000452988341
በአቢሲኒያ ባንክ 55322899
መደገፍ ትችላላችሁ! ስለ መልካም ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ!

ለበለጠ መረጃ +251966504090 ይደውሉ!


ቤተ ሐጌ ዝማሬ - Bete Hage zmare

እንኳን ለገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ
ገብርኤል -አዲስ ዝማሬ
በዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ( በምን እጽናናለሁ)

3 weeks ago | [YT] | 6