ክፋትን ከሚያስፋፉ በበለጠ በጎነትን በሚዲያችን እናውጅ ቅንነትን እንያዝ
ብሶቴን በግጥም
ጥሬ ቆርጥመው ያደሩት ገዳማውያኑ ፈለግህን ተከትለው የመነኑት ሰማዕት ሆኑተሰው ልጆችህ ታረዱ ካህኑ ጸሎተኛው ቅዱስ አቡዬ ጻድቁልጆችህ ጸንተው በጽድቅህ በቁ
5 months ago | [YT] | 3
View 0 replies
5 months ago | [YT] | 4
እንደ አበባ ነው። ክብሬ
6 months ago | [YT] | 2
ርእሰ ሊቃዉንት ድርሰትህ የተራቀቀየሱራፌል አምሳያ አእምሮህ የመጠቀልዑለ ስብከት የቤተክርስቲያን ጌጧዜማን የወጠንክላት ከብሯ ነህ ዉበቷ
7 months ago | [YT] | 4
ስም-አልባ ጥያቄ ተሳተፉበትፀሐይም በወጣች ጊዜ እግዚአብሔር ትኩስ የምሥራቅ ነፋስ አዘጋጀ እስኪዝል ድረስም ፀሐይ ራሱን መታው፤ ለራሱም ሞትን ፈለገና። ከሕይወት ሞት ይሻለኛል አለ። እግዚአብሔርም ን። በወኑ ስለዚች ቅል ትቈጣ ዘንድ ይገባሃልን? አለው። እርሱም። እስከ ሞት ድረስ እቈጣ ዘንድ ይገባኛል አለ።♡ሀ. ሙሴለ. ዮናስሐ. ኤልያስመ. ዳዊትሠ. ሁሉም መልስ ናቸው።
10 months ago | [YT] | 2
View 2 replies
ቀዝቃዛ በሆነ ምሽት አንድ ሃብታም ሰውየ ከቤቱ ውጭ አንድ ድሃ ሽማግሌ አገኘ። ‹በዚ ቅዝቃዜ ውጪ ላይ ኮት እንኳን አለበስክም አይበርድህም እንዴ› ብሎ ጠየቀው። አዛውንቱም "ኮት የለኝም ነገር ግን ለምጄዋለሁ ሲል መለሰለት። ባለ ሃብቱም "ቆይ ጠብቀኝ ወደ ቤቴ ሄጄ ኮት አመጣልሀለው" ብሎት ሄደ።ድሃው ሰውም በጣም ተደስቶ እጠብቅሀለው አለው። ባለ ሃብቱም ወደ ቤቱ ደረሰ ግን በስራ ተጠምዶ ስለ ምስኪኑ ሰው ረሳ። በማግስቱ ጠዋት ድነገት ምስኪኑን አዛውንት አስታወሰና ሊፈልገው ወጣ ነገር ግን ምስኪኑን አዛውንት በቅዝቃዜው ሞቶ አገኘው።ምስኪኑ አዛውንትም እንዲህ የሚል ደብዳቤ አስቀምጦለት ነበር "ሞቅ ያለ ልብስ ሳላገኝ ቅዝቃዜውን ለመቋቋም የሚያስችል የአእምሮ ጥንካሬ ነበረኝ, ነገር ግን እንደምትረዳኝ ቃል ስትገባ, ቃልህ የአእምሮ ኃይሌን ገደለው" ቃል መፈጸም ካልቻልን ምንም ቃል አንግባ። ለእርስዎ አስፈላጊ ላይሆን ይችላል, ነገር ግን ለሌላ ሰው ሁሉም ነገር ሊሆን ይችላል...🤔
10 months ago | [YT] | 3
ክፋት ሆይ እባክህ ቀስ በል አትቸኩል የትም አያደርስም የክፋት ቀንድ ማብቀልበሰፊው ተንጠራራህ እጅህ ተዘረጋለምን ፈለክ ከአምላክህ ልትዋጋ❓በጣም ቸኮልክ አበዛህ ጥድፊያበኋላ አይጠቅምህም አማክር በለሙያያመጣብሀልና ስብራት ከቤት መዋያሮጠህ አታመልጥም ከቁጣው እሳት ፊትስለጥፋትህ እዘን ተጸጸት በቁጭትአይጠቅምህም መሆን ለጥፋት ታታሪአገልጋይ ሁን እንጂ በቅጥሩ አዳሪእልህ አትጋባ አትግጠም ውጊያ ከፈጣሪትግልህ ይሁን እንደ ያዕቆብ ትግልመባረክ አለእና በጨለማው መሀከል አውልቀህ ጣለው የተንኮልን ዝናርአድመኝነትና ቁጣን ትተህ እንደቃሉ እደር
የቅኔውን መቀነት ደርቦ አስታጥቆ በክብር ሸልሞ በሞገስ ጠብቆ በፍቅሩ ከቦ በምህረት ጎዳናእንኳን አደረሳችሁ በሰላም በጤና
የሚያስጨንቀኝን ለአምላኬ ጥዬልቤ ይረፍ በወንጌል ከለላዬነፍሴ ትታመን በቃለ ወንጌሉሥጋይ ይብቃህ ለኃጢአት መማለሉ
1 year ago | [YT] | 3
አንተ ሃይሌ ነህ እኔ ምርኮኛህ ስበድል በንስሐ ልብስ ትሽፍነኛልህ
1 year ago | [YT] | 4
Load more
ብሶቴን በግጥም
ጥሬ ቆርጥመው ያደሩት ገዳማውያኑ
ፈለግህን ተከትለው የመነኑት ሰማዕት ሆኑ
ተሰው ልጆችህ ታረዱ ካህኑ
ጸሎተኛው ቅዱስ አቡዬ ጻድቁ
ልጆችህ ጸንተው በጽድቅህ በቁ
5 months ago | [YT] | 3
View 0 replies
ብሶቴን በግጥም
5 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
ብሶቴን በግጥም
እንደ አበባ ነው።
ክብሬ
6 months ago | [YT] | 2
View 0 replies
ብሶቴን በግጥም
ርእሰ ሊቃዉንት ድርሰትህ የተራቀቀ
የሱራፌል አምሳያ አእምሮህ የመጠቀ
ልዑለ ስብከት የቤተክርስቲያን ጌጧ
ዜማን የወጠንክላት ከብሯ ነህ ዉበቷ
7 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
ብሶቴን በግጥም
ስም-አልባ ጥያቄ ተሳተፉበት
ፀሐይም በወጣች ጊዜ እግዚአብሔር ትኩስ የምሥራቅ ነፋስ አዘጋጀ እስኪዝል ድረስም ፀሐይ ራሱን መታው፤ ለራሱም ሞትን ፈለገና። ከሕይወት ሞት ይሻለኛል አለ። እግዚአብሔርም ን። በወኑ ስለዚች ቅል ትቈጣ ዘንድ ይገባሃልን? አለው። እርሱም። እስከ ሞት ድረስ እቈጣ ዘንድ ይገባኛል አለ።
♡
ሀ. ሙሴ
ለ. ዮናስ
ሐ. ኤልያስ
መ. ዳዊት
ሠ. ሁሉም መልስ ናቸው።
10 months ago | [YT] | 2
View 2 replies
ብሶቴን በግጥም
ቀዝቃዛ በሆነ ምሽት አንድ ሃብታም ሰውየ ከቤቱ ውጭ አንድ ድሃ ሽማግሌ አገኘ። ‹በዚ ቅዝቃዜ ውጪ ላይ ኮት እንኳን አለበስክም አይበርድህም እንዴ› ብሎ ጠየቀው። አዛውንቱም "ኮት የለኝም ነገር ግን ለምጄዋለሁ ሲል መለሰለት። ባለ ሃብቱም "ቆይ ጠብቀኝ ወደ ቤቴ ሄጄ ኮት አመጣልሀለው" ብሎት ሄደ።
ድሃው ሰውም በጣም ተደስቶ እጠብቅሀለው አለው። ባለ ሃብቱም ወደ ቤቱ ደረሰ ግን በስራ ተጠምዶ ስለ ምስኪኑ ሰው ረሳ። በማግስቱ ጠዋት ድነገት ምስኪኑን አዛውንት አስታወሰና ሊፈልገው ወጣ ነገር ግን ምስኪኑን አዛውንት በቅዝቃዜው ሞቶ አገኘው።
ምስኪኑ አዛውንትም እንዲህ የሚል ደብዳቤ አስቀምጦለት ነበር "ሞቅ ያለ ልብስ ሳላገኝ ቅዝቃዜውን ለመቋቋም የሚያስችል የአእምሮ ጥንካሬ ነበረኝ, ነገር ግን እንደምትረዳኝ ቃል ስትገባ, ቃልህ የአእምሮ ኃይሌን ገደለው"
ቃል መፈጸም ካልቻልን ምንም ቃል አንግባ። ለእርስዎ አስፈላጊ ላይሆን ይችላል, ነገር ግን ለሌላ ሰው ሁሉም ነገር ሊሆን ይችላል...🤔
10 months ago | [YT] | 3
View 0 replies
ብሶቴን በግጥም
ክፋት ሆይ እባክህ ቀስ በል አትቸኩል
የትም አያደርስም የክፋት ቀንድ ማብቀል
በሰፊው ተንጠራራህ እጅህ ተዘረጋ
ለምን ፈለክ ከአምላክህ ልትዋጋ❓
በጣም ቸኮልክ አበዛህ ጥድፊያ
በኋላ አይጠቅምህም አማክር በለሙያ
ያመጣብሀልና ስብራት ከቤት መዋያ
ሮጠህ አታመልጥም ከቁጣው እሳት ፊት
ስለጥፋትህ እዘን ተጸጸት በቁጭት
አይጠቅምህም መሆን ለጥፋት ታታሪ
አገልጋይ ሁን እንጂ በቅጥሩ አዳሪ
እልህ አትጋባ አትግጠም ውጊያ ከፈጣሪ
ትግልህ ይሁን እንደ ያዕቆብ ትግል
መባረክ አለእና በጨለማው መሀከል
አውልቀህ ጣለው የተንኮልን ዝናር
አድመኝነትና ቁጣን ትተህ እንደቃሉ እደር
10 months ago | [YT] | 3
View 0 replies
ብሶቴን በግጥም
የቅኔውን መቀነት ደርቦ አስታጥቆ
በክብር ሸልሞ በሞገስ ጠብቆ
በፍቅሩ ከቦ በምህረት ጎዳና
እንኳን አደረሳችሁ በሰላም በጤና
10 months ago | [YT] | 3
View 0 replies
ብሶቴን በግጥም
የሚያስጨንቀኝን ለአምላኬ ጥዬ
ልቤ ይረፍ በወንጌል ከለላዬ
ነፍሴ ትታመን በቃለ ወንጌሉ
ሥጋይ ይብቃህ ለኃጢአት መማለሉ
1 year ago | [YT] | 3
View 0 replies
ብሶቴን በግጥም
አንተ ሃይሌ ነህ
እኔ ምርኮኛህ
ስበድል በንስሐ ልብስ ትሽፍነኛልህ
1 year ago | [YT] | 4
View 0 replies
Load more