Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

ዘልዳ ቲዩብ /zelida tube ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶችን ፣መዝሙራት ፣ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና ኣባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ስርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውም ኦርቶዶካሳዊ ተዋህዶን በተመለከተ ቅይም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ዘልዳ ቲዩብ /zelida tube ቢያድውርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንንመሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዓውድ እንኳን ደህና መጡ።