Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

ዘልዳ ቲዩብ /zelida tube ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶችን ፣መዝሙራት ፣ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና ኣባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ስርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውም ኦርቶዶካሳዊ ተዋህዶን በተመለከተ ቅይም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ዘልዳ ቲዩብ /zelida tube ቢያድውርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንንመሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዓውድ እንኳን ደህና መጡ።

Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

ቅዱስ ቶማስ እመቤታችንን ወደ ሰማይ ስታርግ የት አገኛት?

20 hours ago | [YT] | 14

Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

እመቤታችን ካረፈች በኋላ ቅዱሳን ሐዋርያት ሥጋዋ ያለበት ቦታ እንዲገለጥላቸው ሱባዔ የጀመሩት መቼ ነው?

1 day ago | [YT] | 11

Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

"ፍልሰት" የሚለው ቃል ምን ማለት ነው?

2 days ago | [YT] | 17

Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

ቅዱስ ቶማስ ለሐዋርያት የእመቤታችንን ትንሣኤና ዕርገት ምልክት አድርጎ ምን ሰጣቸው?

3 days ago | [YT] | 12

Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

🌿 ጾመ ፍልሰታ ለማርያም – እንኳን ለቅዱሱ ጾም አደረሳችሁ! 🌿

"ጾመ ፍልሰታ" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚጠበቁ ሰባቱ አጽዋማት አንዱ ሲሆን ከነሐሴ ፩ እስከ ነሐሴ ፲፭ ይጾማል። ይህ ጾም ቅዱሳን ሐዋርያት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያለችበት ቦታ እንዲገለጥላቸው በሱባዔ፣ በጾምና በጸሎት የተጉበትን መንፈሳዊ ታሪክ ያስታውሰናል።

በዚህ ቅዱስ ወቅት፦
🙏 በጸሎት እንትጋ
📖 መጽሐፍ ቅዱስንና ነገረ ማርያምን እናንብብ
⛪️ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንሂድ
🤲 ለተቸገሩ እንርዳ
❤️ በፍቅር፣ በትሕትናና በይቅርታ እንመላለስ

በዚህ ቻናል በየቀኑ፦
✅ የጾመ ፍልሰታ ትምህርቶች
✅ የኦርቶዶክስ የእውቀት ጥያቄዎች (Quiz)
✅ መዝሙሮች
✅ መንፈሳዊ መልዕክቶች
✅ አጫጭር መማሪያዎች

ይቀርባሉ። እንዳያመልጣችሁ ቻናሉን ይከታተሉ፣ ለወዳጆቻችሁም ያጋሩ።

"የእመቤታችን አማላጅነት፣ የልጇ ጸጋና በረከት በሁላችን ላይ ይደር! አሜን።" 🙏

#ጾመ_ፍልሰታ #ጾመ_ማርያም #ቅድስት_ማርያም #ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ #Orthodox #Mezmur #Quiz #መንፈሳዊ_ትምህርት
#ዘልዳ_ሚዲያ
#zelida_media

▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®zelida_media // ዘልዳ_ሚዲያ
       📲 Join and Share 🤳

tiktok (www.tiktok.com/@zelida_media_23?_r=1&_t=ZS-981sg1X… |   instagram (www.instagram.com/zelida_media_23?igsh=ZHZnN2hpOGd… |   telegram (t.me/zelida_media23) | youtube (youtube.com/@zelida_Media_23)

4 days ago | [YT] | 32

Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

ጾመ ፍልሰታ በየዓመቱ ከየት ቀን እስከ የት ቀን ይጾማል?

4 days ago | [YT] | 9

Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

የዕለቱ ስንቅ

" ሌሎች ሰዎች ሲሳካላቸው ልብህ ደስ የሚለው ከሆነ ፤ የቅናትንና የምቀኝነት መንፈስ አሸንፈህ ወደ ፍቅር መንግሥት ገብተሃል ማለት ነው ። "

አባ መቃርስ

✨✨✨ሠናይ ቀን ✨✨✨
#የዕለቱ_ስንቅ
#ዘልዳ_ሚዲያ
#zelida_media

▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®zelida_media // ዘልዳ_ሚዲያ
       📲 Join and Share 🤳

tiktok (www.tiktok.com/@zelida_media_23?_r=1&_t=ZS-981sg1X… |   instagram (www.instagram.com/zelida_media_23?igsh=ZHZnN2hpOGd… |   telegram (t.me/zelida_media23) | youtube (youtube.com/@zelida_Media_23)

1 week ago | [YT] | 18

Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

🔴⚔️✝️ ጊዮርጊስ አባቴ | የጊዮርጊስ መዝሙር | ዘማሪት ውቢት ሸዴ 🙏 | አዲስ የኦርቶዶክስ መዝሙር 2026 https://youtu.be/g-LR4sINUSQ
#ጊዮርጊስ
#ዘልዳ_ሚዲያ
#zelida_media

▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®zelida_media // ዘልዳ_ሚዲያ
       📲 Join and Share 🤳

tiktok (www.tiktok.com/@zelida_media_23?_r=1&_t=ZS-981sg1X… |   instagram (www.instagram.com/zelida_media_23?igsh=ZHZnN2hpOGd… |   telegram (t.me/zelida_media23)  |  youtube (youtube.com/@zelida_Media_23)

1 week ago (edited) | [YT] | 9

Zelida media / ዘልዳ ሚድያ

Galaa Guyyaa

"Kiristaana ta'uu kee jecha kee qofaan utuu hin taane, jireenya kee fi amala keetiin dhugoomsi. Namoonni gaarummaa kee, gad-of-qabuu kee fi jaalala kee yommuu argan, siin utuu hin taane Kiristoos isa si keessa jiru galateeffatu. Jireenyi kee kitaaba jiraataa namoonni dubbisaniidhaatii, fuulawwan isaa qulqullummaadhaan kan guutaman haa ta'an."

Qulqulluu Yohaannis Afaan Warqee

✨✨✨ Guyyaa Gaarii ✨✨✨
#የዕለቱ_ስንቅ
#ዘልዳ_ሚዲያ
#zelida_media

▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®zelida_media // ዘልዳ_ሚዲያ
       📲 Join and Share 🤳

tiktok (www.tiktok.com/@zelida_media_23?_r=1&_t=ZS-981sg1X… |   instagram (www.instagram.com/zelida_media_23?igsh=ZHZnN2hpOGd… |   telegram (t.me/zelida_media23) | youtube (youtube.com/@zelida_Media_23)

1 week ago | [YT] | 2