28 MEDIA ሃያ ስምንት ሚድያ

የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን🙏

በያላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ🤲
ሃገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🤲
በዚህ ዩቲዩብ ቻናል
👉ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል
👉የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል
👉ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል
👉የተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል።
👉ዝማሬዎች ኪነጥበብ የመሳሰሉት ይተላለፋሉ

🔔ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጆ ሼር ያድርጉ
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏

May the grace of the Father, the goodness of the Son, and the unity of the Holy Spirit be with us all. May God bless you wherever you are and may He bless our country and our world. On this YouTube channel you will learn about the beliefs and practices of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church The story of the Ethiopian Church is told Theology, Scripture preaches It also tests the mystery of integration. Songs such as art can be transmitted by subscribing and becoming a family and sharing with friends.
May God's peace be with all of us