Holy Music Visual

የዚህ YouTube channel አላማዉ የከበረውን የሰው ልጅ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ወደ ልጅ ወደ ክርስቶስ የልጅነት ስልጣን ማምጣት ነዉ። የእግዚአብሔርን መንግሥት በመዝሙር ማገልገል ነው። የሰው ልጅ ወደ እግዚአብሔር በአምልኮ የሚቀርብበትና እግዚአብሔርም በተሰበረ ልብና በፍፁም ትሕትና ለእግዚአብሔር የሚገባዉን አምልኮ ማቅረብ ነው።

Subscribe እና Like 👍 በማድረግ የመንግስቱን ወንጌል አብረን እናገልግል። 🙏❤️