Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

Ashruka Media (AM) is an independent online based news and activism media owned by Ashruka. Ashruka media is a voice for the voiceless Amhara people and exposes human right violations in Ethiopia. Please subscribe and support Ashruka media.

website: www.ashrukainfo.com


Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

ብልጽግና በገድብዬ ከተማ (አማራ ክልል) 11 ንጹሀንን በአሰቃቂ ሁኔታ ገደለ ‼️

የገደብዬ ጭፍጨፋ 💔
Gedebye Massacre 🕊️

በአማራ ክልል በቀጠለው ጦርነት በርካታ ንጹሀን በግፍ መገደላቸው ቀጥሏል::

ሰሞኑን በወገራ ወረዳ ገደብዬ ከተማ 11 ሰላማዊ ሰዎች (ህጻናት ሴቶች እና የ65 አዛውንት ጨምሮ) ንጹሀን በግፍ ተገደልዋል::

ጥቃቱ የተፈጸመው ሰኔ 29/2017 (July 6,2025) ዓ.ም በአብይ አህመድ ብልጽግና አገዛዝ ወታደሮች መሆኑን ተዘግቧል::

ወታደሮቹ በየሰው ቤት እየሄዱ ግብታዊ ግድያ መፈጸማቸው ተነግሯል::

የአማራ ማህበር በአሜሪካ (AAA) ባካሄደው ማጣራት የሟቾች ስም :

1. ቀሲስ ኤርምያስ ገብርዬ ዘውዱ
2. ብርሃን ማንደፍሮ
3. አድጎ መኩርያ
4. ልዑል መልካሙ
5. ጎሼ ዋኘው
6. ማስሬ ይመር
7. ሱሪው ግዛቱ
8. አስማረ ጥሩነህ
9. ደስታው ጥጋቡ
10. ገብሬ
11. ቀሴ

ከሟቾች በተጨማሪ 10 ሰዎች ክፉኛ መቁሰላቸውም ተነግሯል::

በጦርነት ላይ ተሳትፎ የሌላቸውን ንጹሀንን መግደል ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በመሆኑ ሊወገዝ ይገባዋል:: በአለም አቀፍ ህጎች ጭምር የሚያስጠይቅ የጦር ወንጀል በመሆኑ ግፉን የፈጸሙ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው::

ነብስ ይማር 🕊️

‪@ashruka‬ ‪@ashruka_media‬

3 months ago | [YT] | 179

Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

ደሞዝ ይጨመርልን በማለቱ የታሰረው ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ ‼️ Free Dr Daniel Fentaneh demanding right is not a crime ‼️

የህክምና ባለሙያዎች ጥያቄን በሶሻል ሚድያ Dr Debol በተባለ ገጹ ማስተባበሩን ብልጽግና ወንጀል ነው ብሎበታል::

መብትን መጠየቅ በሚድያም ሀሳብን መግለጽ ወንጀል ባለመሆኑ ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህበፍጥነት መፈታት አለበት‼️

​⁠@ashruka_media ​⁠@ashruka

4 months ago | [YT] | 200

Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

ታዬ ደንድአ ምስጢር ‼️👇

4 months ago | [YT] | 2

Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

ጨቅላው ምን እያለን ነው ? 👇

5 months ago | [YT] | 12

Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

ሰበር ዜና ‼️የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኅይል ተመሰረተ ✊

ፋኖ በአንድነት ግስጋሴውን እንዲያጠናክር የሚያደርገው ታሪካዊ ውሳኔ ተላልፏል

💚💛❤️✊ Congratulations


አፋብኅ ድርጅት 13 አባላት ያሉት ማዕከላዊ ኮማንድ የተቋቋመ ሲሆን አባላቱም:-

1ኛ. አርበኛ ዘመነ ካሴ
2ኛ. አርበኛ ሐብቴ ወልዴ
3ኛ. አርበኛ ምሬ ወዳጆ
4ኛ. አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ
5ኛ. አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
6ኛ. አርበኛ ሔኖክ አዲሴ
7ኛ. ጀነራል ተፈራ ማሞ
8ኛ. አርበኛ ዝናቡ ልንገረው
9ኛ. አርበኛ ድርሳን ብርሃኔ
10ኛ. አርበኛ አስቻለው በለጠ
11ኛ. አርበኛ ሳሙኤል ባለእድል
12ኛ. አርበኛ ማርከው መንግስቴ
13ኛ. አርበኛ አከበር ስመኘው

ሙሉ የአመራር ምደባ ተሰርቶ እስኪጠናቀቅ ማዕከላዊ ኮማንዱ የድርጅቱን የፖሊት ቢሮ እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚና በመውሰድ የድርጅቱን ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ የዲፕሎማሲ እና የአስተዳደር ስራዎች እንዲመራ እና እንዲወስን ስምምነት ላይ ተደርሷል።

ምንጭ: Roha Media, Ashara Media

‪@ashruka‬ ‪@ashruka‬

5 months ago | [YT] | 430

Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

ፋኖ ጀኔራል ምግበይ እንዴት አገኛችሁት ? 😁

ግፈኛው ሴት ደፋሪው የብልጽግና አብይ አህመድ መከላከያ ሰራዊት ውሸት እና ቅጥፈቱን ቀጥሎበታል::

‪@ashruka_media‬

7 months ago | [YT] | 110

Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በስዊድን ስቶኮልም ‼️‼️
ሼር ሼር አድርጉት 🙏🏽

ለወገናችን ለአማራው ድምጻችንን ለማሰማት ማንም እንዳይቀር ‼️
.....*****.....
ቀን : March 29 , 2025
ሰአት : 15:00 - 17:00

ቦታ : Norrmalmstorg 1
.....*****.....
በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት አውጆ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት እየፈጸመ ያለውን የአብይ አህመድ የብልጽግና አገዛዝ እና ግብረ አበሮቹን እናወግዛለን:: አጥብቀን እንታገላለን::

💚💛❤️💪🏾

አዘጋጅ: አለምአቀፍ የአማራ ግብረ ኅይል ከአማራ ማህበራት ጋር በመተባበር

#stopamharaGenocide
#ድምጻችንለአማራ

‪@ashruka‬ ‪@ashruka_media‬

7 months ago | [YT] | 152

Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

Abiy Ahmed Must Go! From Nobel Laureate to Conflict Catalyst ‼️🩸The Fall of Abiy Ahmed

In 2019, Abiy Ahmed was celebrated globally for ending Ethiopia’s decades-long war with Eritrea, earning him the Nobel Peace Prize. But today, his legacy is stained by violence, repression, and broken promises. The Amhara’s in Ethiopia are rising to say: #AbiyAhmedMustGo.

🔥 Crisis in Amhara: Civilians Under Fire
The Amhara region, once a pillar of Ethiopian culture and history, is now a warzone. Federal forces, under Abiy’s command, have unleashed brutal military campaigns against the Fano —a local armed group. But civilians are paying the price:

* 🚑 Mass civilian casualties from airstrikes, artillery, and extrajudicial killings.
* 🏚️ Homes, hospitals, and schools destroyed in attacks.
* 🚫 Internet blackouts silencing victims and hiding atrocities.
Eyewitnesses report children, elders, and families trapped in crossfire, while thousands flee escalating violence. Humanitarian access is blocked, leaving communities without food or medicine. This is a humanitarian emergency.

📢 Silencing Dissent, Suppressing TruthAbiy’s government has jailed journalists, activists, and critics who expose the crisis. State media spins narratives of “restoring order,” but Ethiopians know the truth: this is systemic violence against civilians.

✊🏾 Stand With Amhara. Stand With Ethiopia.The world cannot stay silent. We demand:1️⃣ Immediate ceasefire and independent investigations into war crimes.
2️⃣ Accountability for Abiy Ahmed and perpetrators of violence.
3️⃣ Global pressure to end the bloodshed and restore democracy.

📣 Use your voice. Share this post. Tag leaders. Donate to verified relief efforts. Amplify Ethiopianvoices. 

#AbiyAhmedMustGo is not just a hashtag—it’s a cry for justice.

🌍 Together, we can #StopAmharaGenocide and fight for an Ethiopia where peace and justice prevail.

‪@ashruka‬ ‪@ashruka_media‬

7 months ago (edited) | [YT] | 450

Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

በመተማ ወረዳ 29 ንጹሀን በግፍ ተገደሉ 🚨‼️ የጦር ወንጀል ‼️

በአብይ አህመድ ጨፍጫፊ ቡድን በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ የካቲት 6, 2017 ዓ.ም እጅግ ዘግናኝ በሆነ ግፍ 29 ንጹሀን መገደላቸው AAA (Amhara Association in America) አሳውቋል::

ከተገደሉት ውስጥ አብዛኞቹ የቀን ሰራተኞች ሲሆኑ በአከባቢው አነስተኛ ሱቅ የነበራቸው ነበሩ ተብሏል::

ከተገደሉት ውስጥ 17ቱ በጅምላ ተቀብረዋል::

ከተገደሉት መካከል ስማቸው

1. ሀገርነሽ ዘገዬ

2. ዘውዳለም መኮንን

3. ብርቁ ጥላሁን

4. ታድላ ፈንቴ

5. ደገፋው ማሞ

6. ደጌ ደፈርሻ

7. አጥናፉ ቢረሳው
8. ልወየው ታድሎ

9. እርገቴ ዳኜ

10. አላምረው ለገሰ

የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በግብታዊ ፍርድ ንጹሀንን መግደሉን የጦር ወንጀል መፈጸሙን ያለተጠያቂነት ቀጥሎበታል::
.....*****.....
የካቲት 11, 2017 ዓ.ም | አሽሩካ ሚድያ

#ashrukamedia

8 months ago | [YT] | 254