Ashruka Media - አሽሩካ ሚድያ

ብልጽግና በገድብዬ ከተማ (አማራ ክልል) 11 ንጹሀንን በአሰቃቂ ሁኔታ ገደለ ‼️

የገደብዬ ጭፍጨፋ 💔
Gedebye Massacre 🕊️

በአማራ ክልል በቀጠለው ጦርነት በርካታ ንጹሀን በግፍ መገደላቸው ቀጥሏል::

ሰሞኑን በወገራ ወረዳ ገደብዬ ከተማ 11 ሰላማዊ ሰዎች (ህጻናት ሴቶች እና የ65 አዛውንት ጨምሮ) ንጹሀን በግፍ ተገደልዋል::

ጥቃቱ የተፈጸመው ሰኔ 29/2017 (July 6,2025) ዓ.ም በአብይ አህመድ ብልጽግና አገዛዝ ወታደሮች መሆኑን ተዘግቧል::

ወታደሮቹ በየሰው ቤት እየሄዱ ግብታዊ ግድያ መፈጸማቸው ተነግሯል::

የአማራ ማህበር በአሜሪካ (AAA) ባካሄደው ማጣራት የሟቾች ስም :

1. ቀሲስ ኤርምያስ ገብርዬ ዘውዱ
2. ብርሃን ማንደፍሮ
3. አድጎ መኩርያ
4. ልዑል መልካሙ
5. ጎሼ ዋኘው
6. ማስሬ ይመር
7. ሱሪው ግዛቱ
8. አስማረ ጥሩነህ
9. ደስታው ጥጋቡ
10. ገብሬ
11. ቀሴ

ከሟቾች በተጨማሪ 10 ሰዎች ክፉኛ መቁሰላቸውም ተነግሯል::

በጦርነት ላይ ተሳትፎ የሌላቸውን ንጹሀንን መግደል ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በመሆኑ ሊወገዝ ይገባዋል:: በአለም አቀፍ ህጎች ጭምር የሚያስጠይቅ የጦር ወንጀል በመሆኑ ግፉን የፈጸሙ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው::

ነብስ ይማር 🕊️

‪@ashruka‬ ‪@ashruka_media‬

4 months ago | [YT] | 179