እዝን (ጀሮ) Tube izein (jero)

እዝን ወይም ጀሮ የተሰኘው የyoutube channel በአዲስ መልኩ የስራ ማስታወቂያዎችን እንዲሁም፣የዘፈን ግጥሞችን ፣ ግለ ታሪኮችን እንዲሁም ገጠመኞችን እንዲሁም ታሪካዊ እውነታዎችን ፣እንዲሁም እንግዳዎችን በመጋበዝ የምንወያይበት የyoutube channel ነው።
like,sher,subscribe በማለት ከወደዱት ብቻ ያድርጉ ካልወደዱትም እንዲሁ subscribe ያድርጉ መወደዱ አይቀርምና።