Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

ሎዛ ሚዲያ፤ መንፈሳዊ፣ ታሪካዊ፣ ባህላዊ፣ ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ በማተኮር አገልግሎት ይሰጣል

t.me/lozamedia


Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

አይቀርም

1 week ago | [YT] | 223

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

ዛሬ ምሽት ይጠብቁ

1 week ago | [YT] | 980

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

ራማ የኅብረት ዜማ

1 week ago | [YT] | 228

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

ባሕር ዳር ገብተናል።
አየርጤና መድኃኔዓለም ገቢ ማሰባሰቢያ ማታ በሎዛ ሚዲያ ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን

2 weeks ago | [YT] | 828

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

የኮሜዲያን እና ደራሲ ወንድወሰን አውራሪስ ሥርዓተ ቀብር ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሞል።

በድንገተኛ የልብ ሕመም ምክንያት ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ሕይወቱ ያለፈው ኮሜዲያን እና ደራሲ ወንድወሰን በበርካታ የኮሜዲ ሥራዎቹ፣ ፊልሞቹ፣ የመድረክ ቴአትር እና የሬዲዮ ፕሮግራም ይታወሳል።

በቀብር ሥነ ስርዓቱ ላይ ቤተሰቦቹ፣ የሙያ አጋሮቹ እና አድናቂዎቹ ተገኝተዋል።

በ49 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ባለትዳር እና የአንድ ሴት ልጅ አባትም ነበር።

2 weeks ago | [YT] | 228

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

ዜና እረፍት!

ዐራት ዐይና ቆሞስ አባ ይባቤ በላይ የትርጓሜ መጻሕፍት፣ የአቡሻኽር፣ የፍትሐ ነገሥት እና የቅኔ መምህር፤

በሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት የክብረ ደናግል ናዳ ቅድስት ማርያም ገዳም አበምኔት የሆኑት አራት አይናው መምህር ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰምቷል።

ለመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው፣ ለገዳሙ መነኮሳትና መነኮሳይት መጽናናትን እንመኛለን።

2 weeks ago | [YT] | 698

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

መልካም ቀን

3 weeks ago | [YT] | 963

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

መልካም ቀን እመ አምላክ የልቦናችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ

3 weeks ago | [YT] | 1,165

Loza Media-ሎዛ ሚዲያ

እንኳን ለቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል አደረሳችሁ
https://youtu.be/qA4hHGu3sGw?si=481_f...

3 weeks ago | [YT] | 772