Loza Media-ሎዛ ሚዲያ
የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመየኮሜዲያን እና ደራሲ ወንድወሰን አውራሪስ ሥርዓተ ቀብር ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሞል።በድንገተኛ የልብ ሕመም ምክንያት ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ሕይወቱ ያለፈው ኮሜዲያን እና ደራሲ ወንድወሰን በበርካታ የኮሜዲ ሥራዎቹ፣ ፊልሞቹ፣ የመድረክ ቴአትር እና የሬዲዮ ፕሮግራም ይታወሳል።በቀብር ሥነ ስርዓቱ ላይ ቤተሰቦቹ፣ የሙያ አጋሮቹ እና አድናቂዎቹ ተገኝተዋል። በ49 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ባለትዳር እና የአንድ ሴት ልጅ አባትም ነበር።
2 weeks ago | [YT] | 228
Loza Media-ሎዛ ሚዲያ
የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
የኮሜዲያን እና ደራሲ ወንድወሰን አውራሪስ ሥርዓተ ቀብር ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሞል።
በድንገተኛ የልብ ሕመም ምክንያት ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ሕይወቱ ያለፈው ኮሜዲያን እና ደራሲ ወንድወሰን በበርካታ የኮሜዲ ሥራዎቹ፣ ፊልሞቹ፣ የመድረክ ቴአትር እና የሬዲዮ ፕሮግራም ይታወሳል።
በቀብር ሥነ ስርዓቱ ላይ ቤተሰቦቹ፣ የሙያ አጋሮቹ እና አድናቂዎቹ ተገኝተዋል።
በ49 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ባለትዳር እና የአንድ ሴት ልጅ አባትም ነበር።
2 weeks ago | [YT] | 228