Welcome to our channel!
This is a place to grow in faith, knowledge, and culture through the timeless teachings of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. We share spiritual lessons, saint stories, prayers, hymns, and holy celebrations. You’ll also find lessons to help you read and understand Ge’ez and Amharic, especially for children and beginners. Whether you’re part of the Church or just curious to learn, you are warmly welcome.
እንኳን ደህና መጡ!
ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ለሚወዱ ተከታይ ለሆኑ ትምህርቶችን ለማግኘት የተዘጋጀ ነው። ትምህርቶች፣ የቅዱሳን ታሪክ፣ ጸሎት፣ መዝሙሮች፣ በዓላት እና የፊደል ትምህርት (ግዕዝ እና አማርኛ) እዚህ ታገኛላችሁ። ልጆችና ጀማሪዎች የሚጠቀሙባቸው የአማርኛ ቋንቋ ትምህርቶችም አሉ። ተመልከቱ፣ ከእኛ ጋር ይሁኑ።
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
በውጪው ዓለም ላለን ሁሉ-
እንግሊዝኛና የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በሚመለከት:-
1. ቋንቋውን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን አምጥተን ልጆቻችን ከቤተ ክርስቲያናቸው ሳይወጡ ሙሉውን አገልግሎት እንዲያገኙ እንገልገልበት ወይንስ
2. ልጆቻችንን ቋንቋውን ይፈልጉ ዘንድ ከቤተ ክርስቲያናችን አስወጥተን ሰደን የእንግሊዝኛ ቤተ ክርስቲያን ይክፈቱ?
ለምን?
2 weeks ago | [YT] | 0
View 0 replies
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
ኖቨንበር 15,2025 አይቀርም! ዝማሬ ወርኃ ጽጌ በቦስተን
2 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል የተጻፈው በየትኛው ቋንቋ ነበር?
6 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል የት ቦታ ተጻፈ?
6 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል ጸሐፊ ከየትኞቹ ይመደባል?
6 months ago | [YT] | 1
View 1 reply
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል ስንት መዕራፎች አሉት?
6 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
500 ቤተሰብ ስላገኘን ደስ ብሎናል። እናምሰግናለን! ቤተሰባችን ይሰፋ ዘንድ ለሌሎች በማጋራት ያስተዋውቁን። ለዚህም ከወዲሁ በጣም እናመሰግናለን!
7 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል ንባብ በግእዝ በቅርቡ መልቀቅ እንጀምራለን።
7 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
የማቴዎስ ወንጌል በየት ቦታ ተጻፈ?
7 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ
የማቴዎስ ወንጌል ስንት መዕራፎች አሉት?
7 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
Load more