Hiwot Zekirstos ሕይወት ዘክርስቶስ

በውጪው ዓለም ላለን ሁሉ-

እንግሊዝኛና የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በሚመለከት:-

1. ቋንቋውን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን አምጥተን ልጆቻችን ከቤተ ክርስቲያናቸው ሳይወጡ ሙሉውን አገልግሎት እንዲያገኙ እንገልገልበት ወይንስ

2. ልጆቻችንን ቋንቋውን ይፈልጉ ዘንድ ከቤተ ክርስቲያናችን አስወጥተን ሰደን የእንግሊዝኛ ቤተ ክርስቲያን ይክፈቱ?

ለምን?

2 weeks ago | [YT] | 0