ሰላም ዉድ ቤተሰቦች በዚህ channel የተለያዩ ትምህርታዊ ነገሮችን እንዲሁም ለተማሪዎች lecture, ያለፉ ፈተናዎችን,የተለያዩ የአጠናን ዘዴዎችን, ስለ department መረጃዎችን ያገኙበታል Like እንዲሁም Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ