እንኳን ወደ
youtube.com/@agman21
ቻናል በደህና መጡ።
ቻናሉ ወቅታዊ ፣ ተዓማኒ እና ልዩ ልዩ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መረጃዎች ይተላለፉበታል።
ቻናሉን ይወዳጁ፣ ሳብስክራይብ ያድርጉ።
Welcome to the
youtube.com/@agman21
The channel shares current, reliable, and diverse social, political, and economic information.
Like and subscribe to the channel.
AG MAN 21
ጠቃሚ መልዕክቶች....!
3 weeks ago | [YT] | 0
View 0 replies
AG MAN 21
" ውድ እቃ ያለቦታው እርካሽ ነው...!"
አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ የሰጠኝ ነው፤ 200 ዓመታት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ና።" አለው።
ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።
አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ5 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል።
"ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ "አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ።
አባቱም "እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንዳትናደድ ነው።
ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!
@agman21
4 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
AG MAN 21
በ ትንሽ ድንጋይ እስክትመታ አትጠብቅ!!
---------------------------
๏ የኮንስትራክሽን ተቆጣጣሪው ከ 6ኛ ፎቅ ላይ ሆኖ መሬት ላይ የሚስራውን ሰራተኛ ይጠራዋል፣ ስራተኛው ሊስማው አልቻለም፡፡
ስራተኛው የአሰሪውን ጥሪ ሊስማው ስላልቻለ ተቆጣጣሪው መላ ዘየደ፡፡ እናም የሰራትኛውን ሃሳብ ልማግገኘት ሲል ተቆጣጣሪው ከላይ ብር ጣለለት ብሩም ከሰራተኛው እግር ስር አረፈ፣ ሰራተኛው ብሩን አንስቶ ወደ ኪሱ አሰገብቶ ስራውን ቀጠለ……
በድጋሜ የሰራተኛውን ሃሳብ ለማግኘት ተቆጣጣሪው መጀመሪያ ከጣለው ብር በላይ ሌላ ብር ጨምሮ ጣለለት፣ የቀን ሰራተኛውም ልከ እንደ መጀመሪያው ብሩን አንስቶ ወደ ኪሱ አስገብቶ ስራውን ቀጠለ፡፡
በመጨረሻ ሌላ መላ ዘየደ ብር በመጣል የሰራተኛውን ሀሳብ ማግኘት ስላልቻለ የሰራተኛውን ሃሳብ ለማግኘት አነስ ያለ ድንጋይ አነሳና ወደ ሰራተኛው ወረወረው፣ ድንጋዩም የሰራተኛውን ጭንቅላት አገኝው በዚህ ሰዓት ነበር ሰራተኛው ወደ ላይ የተመለከተው እና ከተቆጣጣሪው ጋር መነጋግር የጀመረው፡፡
---------------------------
:
:
ይሄ ታሪክ ከእኛ ህይወት ጋር ይመሳሰላል ፈጣሪ ከኛ ጋር መገናኘት ይፈልጋል ነገር ግን እኛ በጣም በ አለማዊ ስራ ራሳችንን ጠምደናል ከዛ ፈጣሪ ትንሽ ስጦታ ይሰጠናል እኛም ስራችንን እንቀጥላለን ከየት እንዳገኘነው ቀጥ ብለን ለማየት ጊዜ የለንም፡፡
በድጋሜ ፈጣሪ ከመጀመሪያው የተሸለ ስጦታን ይሰጠናል አሁንም ልክ እንደ መጀመሪያው ስጦታውን ወስደን ምስጋናም ለፈጣሪ ሳናቀርብ እድልኞች ነን ብቻ ብለን ስራችንን እንቀጥላልን ከየት እና ከማን እንዳገኘነው ቀና ብለን ለማየት አንሞክርም፡፡
እናም በትንሽ ድንጋይ ስንመታ፣ ማለት ትንሽ ችግር ቢጤ ስታገኘን ወደ ላይ ማየት እና መጮህ ከዚያም ከፈጣሪ ጋር መነጋገር እንጀምራለን፡፡ ስለዚህ ምንግዜም በህይወታችን ስጦታን ስናገኝ በፍጥነት ፈጣሪን ማመስገን አለብን በጭራሽ በትንሽ ድንጋይ እስክንመታ መጠበቅ የለብንም ሁሌም ቢሆን ከፈጣሪ ጋር እንገናኝ።
4 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
AG MAN 21
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ማን ነው✝✝✝
ቅዱስ ገብርኤል ማለት የእግዜብሔር አገልጋይ ማለት ነው
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
ቅድስት ሥላሴን ሳጥናኤል በካደ ጊዜ መላእክትን በቃሉ ያጽናናቸው
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱና በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የገለጸና የሰበከ ይህ
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
የነቢያትን ትንቢት የፈጸመ፤የ መድኅኔዓለም ክርስቶስን ልደት ለድንግል ያበሰረ
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
ቅዱስ ዳንኤልን ከአናብስት ያዳነው
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነቸው
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
ወደ ቅዱስ ዘካርያስ የተላከ የዮሐንስን ልደት ያበሰረ
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው✝✝✝
ወደ ዮሴፍና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ
✝✝✝ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ከእቶን እሳት ያዳናቸው
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
ሰብአ ሰገልን በኮከብ ምልክት የመራቸው
✝✝✝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
ድንግል ማርያምና ሕፃኑን መድኀኔዓለም ክርስቶስን በምድረ በዳ በስደታቸው የመራ
✝✝✝ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝✝✝
የብርሃን ራስ ወርቅ የተቀዳጀ
ቅዱስ ገብርኤል
የአሸናፊና የኃይል መልአክ
ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ
"የመልአኩ ጥበቃ እና አማላጅነት አይለየን አሜን"
5 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
AG MAN 21
ጣና ሀይቅ ክብራን ገብርኤል
6 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
AG MAN 21
ደማቁ የገጠር ኑሮ.....
7 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
AG MAN 21
@agman21
8 months ago | [YT] | 2
View 0 replies
AG MAN 21
ግብርና
8 months ago | [YT] | 2
View 0 replies
AG MAN 21
ግብርናችን
9 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
AG MAN 21
#ውቢት_ባህርዳር
1 year ago | [YT] | 4
View 0 replies
Load more