STUF Education is the educational channel which teaches all subjects from Grade 7 to 12 and University Freshman courses of Ethiopian curriculum in simple and understandable ways.

It prepares students for Grade 8 Regional Exams and Grade 12 National Exams in a special way.

Its mission also includes teaching students to engage in their talents to make money while becoming excellent in their studies.

So, following this channel is a must and of much benefit for students from Grade 7 -12 and Freshman Students.

Welcome, we invite you all to Subscribe and Join. 🎉

STUF Education ከ7ተኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን እና የዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማን ኮርሶችን በቀላል እና የሚገባ መንገድ ተማሪዎችን ያስተምራል።

የ8ኛ ክልላዊ ፈተና ተፈታኞችን እና የ12ተኛ የዩኒቨርሺቲ መግቢያ ተፈታኝ ተማሪዎችን በልዩ መንገድ እያስጠና ያዘጋጃል።

በተጨማሪም የዚህ ቻናል ተልዕኮ ተማሪዎች ትምህርቶቻቸውን በብቃት እየተማሩ ተስጥኦዎቻቸውን እና እውቀታቸውን ወደ ገንዘብ የሚቀይሩበትን ቀላል መንገዶች ያሳያል።

ስለዚህ የዚህ ቻናል ቤተሰብ መሆን ከ7ተኛ -12ኛ ላሉ ክፍሎች እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማን ተማሪዎች ግዴታ😁 እና እጅግ ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።

እንኳን ደህና መጣችሁ። ሁላችሁም ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። 🎉