ቆፍ ሚድያ - Kof Media

እንኳን ወደ ቆፍ ሚድያ በደህና መጣችሁ!
ቆፍ ሚድያ በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከቶች፣ መዝሙሮች፣ ክርክሮች እና መንፈሳዊ ምክሮችን ያቀርባል። እንዲሁም ወቅታዊ ሀይማኖታዊ ጉዳዮች እና ከሌላ ሀይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ የሚመጡ ሰዎች ምስክርነት ይገኛሉ።
Welcome to Kof Media! Here, we present Ethiopian Orthodox Tewahedo sermons, hymns, debates, and spiritual advice. Join us for contemporary religious discussions and testimonies from those transitioning from other faiths to Orthodoxy.