Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#በአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ምልጃ የልባችሁ መሻት ተፈፅሞላችሁ ለወሩ በሰላም ያድርሰን አሜን🙏🏻🥰#አቡዬ ❤
5 days ago | [YT] | 199
View 1 reply
#ጸጋንየተመላሽ ሆይ ደስይበልሽ#ባለሟልነት አግኝሻልና ደስ ይበልሽ#እግዚአብሔር ካንቺጋር ነውና ደስ ይበልሽ #ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለንእናደንቃለን #እንደመልኩ ገብርኤል ምስጋና እናቀርብልሻለን #የባህርያችን መዳን ከማህፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔር አቀረበን #ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን 🤲🏻🙏🏻😍🥰🌹🕊️⛪🕊️🕊️
1 week ago | [YT] | 267
View 2 replies
ህዳር 26/2018 #ፃድቁ_ሐብተ_ማርያም #ፆመ_ነብያት_12ኛ_ቀን ⭐በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፃድቁ ለምናመሰግንበት ለፃድቁ አባታችን #አቡነ_ሐብተ_ማርያም አመታዊ የእረፍት በአል መታሠቢያ እንኳን አደረሰን ⭐ኢትዮጲያዊዉ ፃድቅ ትዉልዳቸዉ ሸዋ መንዝ ልዩ ስሙ ራዊ ውስጥ ሲሆን አባታቸው #ፍሬ_ቡሩክ እናታቸው ደግሞ ቅድስት #ዮስቴና ትባላለች በተለይ ቅድስት ዮስቴና እጅግ ደመ ግቡ ምጽዋትን ወዳጅ ቡርክት ሴት ነበረች እንዲያውም ከጻድቁ መወለድ በፊት መንና ጭው ካለ በርሃ ገብታ ነበር⭐ግን የበቃ ግኁስ አግኝቷት ከማሕጸንሽ ደግ #የሥላሴ ባርያ አለና ተመለሽ ብሏት እንደ ገና ተመልሳለች ፃድቁን ወልዳ አሳድጋም እንደ ገና መንና በተጋድሎ ኑራ 7 #አክሊላትን ተቀብላ ዐርፋለች⭐ወደ ፃድቁ ዜና ሕይወት ስንመለስ #አቡነ_ሃብተ_ማርያም ገና ሕጻን እያሉ ከእናታቸው ጋር ቆመው ሲያስቀድሱ "እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ" ሲባል ይሰማሉ ይሕችን ጸሎት በሕጻን አንደበታቸው ይዘው ሌሊት ሌሊት እየተነሱ "ማረን እባክህን" እያሉ ይሰግዱ ነበር⭐የ5 ዓመት ሕጻን እንዲህ ሲያደርግ ማየቱ በእውነት ይደንቃል ትንሽ ከፍ ብለው #በእረኝነት ሳሉም ፍፁም ተሐራሚና ፀዋሚ ነበሩ ጸጋው ስለ በዛላቸውም ልጅ ሆነው ብዙ ተአምራትን ሰርተዋል የፈጣሪውን ስም ያቃለለውን አንድ እረኛም በዓየር ላይ ሰቅለው አውለውታል⭐ፃድቁ አባታችን በዝመታኘንትና በአርምሞ ኑሯቸዉ የታወቁ ናቸዉ በመልአክ መሪነት #አክሱም_ኢየሩሣሌም_ምድረ_ግብፅ በእግራቸዉ በመሔድ ተሣልመዋል ⭐ለፃድቁ አባታችን ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ቃል ኪዳን ሰጥቶዋቸዋል ወረርሽኝ በሽታና የአባላዘር በሽታ የያዘዉን ሰዉ ፀበልህን ቢጠመቅ ቢጠጣ በፍጥነት ይድናል ለ15 አይነት መቅሰፍቶች እንዲያድን ቃል ኪዳን ተሰጥቶዋቸዋል ⭐ፃድቁ አባታችን #ማእጠንት ሲያጥኑ መንበረ ፀባኦት ይታያቸዉ ነበር ፃድቁ በዚህ እለት የእረፍት በአላቸዉ ሲሆን ራሳቸዉ በገደሙት ገዳም ተቀብረዋል ⭐የፃድቁ ምልጃና ፀሎት ሀገራችንን #ህዝባችንን ይጠብቅልን ቃል ኪዳናቸዉም አይለየን "አሜን"⭐Uበዚህ እለት በመታሠቢያ በአላቸው የሚዉሉ ቅዱሣን ረድኤትና በረከት #የአበዉ_ነብያት የከበረዉ #ቃል_ኪዳናቸዉ ሁላችንንም ይጠብቀን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️🥰🙏🏻🤲🏻
2 weeks ago | [YT] | 272
#መርቆሬዎስ :ማለት የአብ ወዳጅ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው። ጌታችን መድኋኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ መርቆሬዎስን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥሎ ሁለተኛው ሰማዕት አድርጎ ሾሞታል✨አባቱ እና እናቱ አረማዊ ናቸው።ቅዱስ መርቆሬዎስ ከተወለደ በኋላ መልአኩ የተናገረው ቃል እንደተፈፀመ ሲያውቅ አባትና እናቱ አምነው ተጠምቀዋል። መርቆሬዎስ ማለት ፒሎፓዴር ማለት ሲሆን የስሙ ትርጓሜ ገብረ እግዚአብሔር ማለት ነው።በጥበብና በፈሪሃ እግዚአብሔር አደገ አባቱ ሲሞት በአባቱ ምትክ ሹመትን አግኝቶ ተሾመ✨ገና በወጣትነቱ ከሃዲው ንጉስ ኡልያኖስ ላቆመው ምስል ጣኦት አልሰግድም ብሎ የሰው ልጅ ሊቀበለው የማይችለው መከራና ስቃይ ተቀበለ። በዚህም አንገቱ ተቀላ ከአንገቱም ማር ወተት እና ደም ፈሰሰ✨ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት በስዕሉ ላይ አድሮ ቅዱሳን የሆኑ ባስልዮስን እና ጎርጎሮዮስን በመርዳት ከኃዲውን ንጉስ ዑልያኖስን ገድሏል✨ሰማዕቱ መርቆሬዎስ በሀገራችን ብዙ አብያተ ክርስቲያናት አሉ በተለይ ቅዱስ ላልይበላል ካሳነጻቸው 11ዱ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ቤተ መርቆሬዎስ ነው።በሰሜን ሸዋ የታወቀ ገዳም በስሙ ተሰይሟል✨በዚህ ገዳም የምትገኘው የቅዱስ መርቆሬዎስ ስዕለ አድኅኖካህናቱ ስዕለ አድኅኖ እያሸበሸቡ ማህሌቱን ሲያወድሱ ስዕለ አድኅኖም አንድላይ ያሸበሽባል ፈረሱም አንድ ላይ ይዘላል። ይህንንም ማረጋገጥ ይቻላል✨በአዲስ አበባም በ ካዛንቺስ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ታቦቱ ይገኛል።በዛም በድርብ ይከብራል። ✨በኋላም ቅዱስ መርቆሬዎስን አንገቱን ቆርጠው ከገደሉት በኋላ ፈረሱ በመዘዋወር ለ 7 አመት አስተምሯል።እንዴት ብሎ ለሚጠይቅ የበልአምን አህያ ይጠይቅ። መልሳችን #እስመ አልቦ ነገር ዘይስኃኖ ለ እግዚአሔር #ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሰማዕቱ መርቆሬዎስ በረከቱ በእውነት ይደርብን ❤
2 weeks ago | [YT] | 191
#ተክልዬ በከብረ ቃልኪዳናቸው እጠብቁን አሜን 🙏🏻አሜን 🙏🏻🥰✝️⛪🤲🏻
2 weeks ago | [YT] | 164
#ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን 🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻❤️🥰🙏🏻
2 weeks ago | [YT] | 206
#"ጽዮን_ማለት_ጸወን_አምባ_መጠጊያ_ማለት ነው#ጽዮን የሚለው ስም በቁሙ ለቅዱስ ዳዊት ተራራና ለኪዳኑ ጽላት ሲያገለግል በትንቢታዊ ምሥጢሩ ግን ለድንግል ማርያም፣ ለቤተ ክርስቲያንና ለዘለዓለማዊት ርስት ያገለግላል#እንኳን አደረሳችሁ 🙏🏻
2 weeks ago | [YT] | 278
#በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና(መዝ 90)#ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ🙏
3 weeks ago | [YT] | 261
View 0 replies
#በያለንበት ኪዳንምህርት ትጠብቀን 🙏🏻❤️
3 weeks ago (edited) | [YT] | 136
#ያመት ሰው ይበለን 🙏🏻🥰🕊️
4 weeks ago | [YT] | 164
Load more
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#በአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ምልጃ የልባችሁ መሻት ተፈፅሞላችሁ ለወሩ በሰላም ያድርሰን አሜን🙏🏻🥰
#አቡዬ ❤
5 days ago | [YT] | 199
View 1 reply
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#ጸጋንየተመላሽ ሆይ ደስይበልሽ
#ባለሟልነት አግኝሻልና ደስ ይበልሽ
#እግዚአብሔር ካንቺጋር ነውና ደስ ይበልሽ
#ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን
እናደንቃለን
#እንደመልኩ ገብርኤል ምስጋና እናቀርብልሻለን
#የባህርያችን መዳን ከማህፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና
ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔር አቀረበን
#ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን 🤲🏻🙏🏻😍🥰🌹🕊️⛪🕊️🕊️
1 week ago | [YT] | 267
View 2 replies
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
ህዳር 26/2018 #ፃድቁ_ሐብተ_ማርያም
#ፆመ_ነብያት_12ኛ_ቀን
⭐በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፃድቁ ለምናመሰግንበት ለፃድቁ አባታችን #አቡነ_ሐብተ_ማርያም አመታዊ የእረፍት በአል መታሠቢያ እንኳን አደረሰን
⭐ኢትዮጲያዊዉ ፃድቅ ትዉልዳቸዉ ሸዋ መንዝ ልዩ ስሙ ራዊ ውስጥ ሲሆን አባታቸው #ፍሬ_ቡሩክ እናታቸው ደግሞ ቅድስት #ዮስቴና ትባላለች በተለይ ቅድስት ዮስቴና እጅግ ደመ ግቡ ምጽዋትን ወዳጅ ቡርክት ሴት ነበረች እንዲያውም ከጻድቁ መወለድ በፊት መንና ጭው ካለ በርሃ ገብታ ነበር
⭐ግን የበቃ ግኁስ አግኝቷት ከማሕጸንሽ ደግ #የሥላሴ ባርያ አለና ተመለሽ ብሏት እንደ ገና ተመልሳለች ፃድቁን ወልዳ አሳድጋም እንደ ገና መንና በተጋድሎ ኑራ 7 #አክሊላትን ተቀብላ ዐርፋለች
⭐ወደ ፃድቁ ዜና ሕይወት ስንመለስ #አቡነ_ሃብተ_ማርያም ገና ሕጻን እያሉ ከእናታቸው ጋር ቆመው ሲያስቀድሱ "እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ" ሲባል ይሰማሉ ይሕችን ጸሎት በሕጻን አንደበታቸው ይዘው ሌሊት ሌሊት እየተነሱ "ማረን እባክህን" እያሉ ይሰግዱ ነበር
⭐የ5 ዓመት ሕጻን እንዲህ ሲያደርግ ማየቱ በእውነት ይደንቃል ትንሽ ከፍ ብለው #በእረኝነት ሳሉም ፍፁም ተሐራሚና ፀዋሚ ነበሩ ጸጋው ስለ በዛላቸውም ልጅ ሆነው ብዙ ተአምራትን ሰርተዋል የፈጣሪውን ስም ያቃለለውን አንድ እረኛም በዓየር ላይ ሰቅለው አውለውታል
⭐ፃድቁ አባታችን በዝመታኘንትና በአርምሞ ኑሯቸዉ የታወቁ ናቸዉ በመልአክ መሪነት #አክሱም_ኢየሩሣሌም_ምድረ_ግብፅ በእግራቸዉ በመሔድ ተሣልመዋል
⭐ለፃድቁ አባታችን ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ቃል ኪዳን ሰጥቶዋቸዋል ወረርሽኝ በሽታና የአባላዘር በሽታ የያዘዉን ሰዉ ፀበልህን ቢጠመቅ ቢጠጣ በፍጥነት ይድናል ለ15 አይነት መቅሰፍቶች እንዲያድን ቃል ኪዳን ተሰጥቶዋቸዋል
⭐ፃድቁ አባታችን #ማእጠንት ሲያጥኑ መንበረ ፀባኦት ይታያቸዉ ነበር ፃድቁ በዚህ እለት የእረፍት በአላቸዉ ሲሆን ራሳቸዉ በገደሙት ገዳም ተቀብረዋል
⭐የፃድቁ ምልጃና ፀሎት ሀገራችንን #ህዝባችንን ይጠብቅልን ቃል ኪዳናቸዉም አይለየን "አሜን"
⭐Uበዚህ እለት በመታሠቢያ በአላቸው የሚዉሉ ቅዱሣን ረድኤትና በረከት #የአበዉ_ነብያት የከበረዉ #ቃል_ኪዳናቸዉ ሁላችንንም ይጠብቀን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️🥰🙏🏻🤲🏻
2 weeks ago | [YT] | 272
View 2 replies
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#መርቆሬዎስ :ማለት የአብ ወዳጅ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው። ጌታችን መድኋኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ መርቆሬዎስን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥሎ ሁለተኛው ሰማዕት አድርጎ ሾሞታል
✨አባቱ እና እናቱ አረማዊ ናቸው።ቅዱስ መርቆሬዎስ ከተወለደ በኋላ መልአኩ የተናገረው ቃል እንደተፈፀመ ሲያውቅ አባትና እናቱ አምነው ተጠምቀዋል። መርቆሬዎስ ማለት ፒሎፓዴር ማለት ሲሆን የስሙ ትርጓሜ ገብረ እግዚአብሔር ማለት ነው።በጥበብና በፈሪሃ እግዚአብሔር አደገ አባቱ ሲሞት በአባቱ ምትክ ሹመትን አግኝቶ ተሾመ
✨ገና በወጣትነቱ ከሃዲው ንጉስ ኡልያኖስ ላቆመው ምስል ጣኦት አልሰግድም ብሎ የሰው ልጅ ሊቀበለው የማይችለው መከራና ስቃይ ተቀበለ። በዚህም አንገቱ ተቀላ ከአንገቱም ማር ወተት እና ደም ፈሰሰ
✨ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት በስዕሉ ላይ አድሮ ቅዱሳን የሆኑ
ባስልዮስን እና ጎርጎሮዮስን በመርዳት ከኃዲውን ንጉስ ዑልያኖስን ገድሏል
✨ሰማዕቱ መርቆሬዎስ በሀገራችን ብዙ አብያተ ክርስቲያናት አሉ በተለይ ቅዱስ ላልይበላል ካሳነጻቸው 11ዱ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ቤተ መርቆሬዎስ ነው።በሰሜን ሸዋ የታወቀ ገዳም በስሙ ተሰይሟል
✨በዚህ ገዳም የምትገኘው የቅዱስ መርቆሬዎስ ስዕለ አድኅኖ
ካህናቱ ስዕለ አድኅኖ እያሸበሸቡ ማህሌቱን ሲያወድሱ ስዕለ አድኅኖም አንድላይ ያሸበሽባል ፈረሱም አንድ ላይ ይዘላል። ይህንንም ማረጋገጥ ይቻላል
✨በአዲስ አበባም በ ካዛንቺስ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ታቦቱ ይገኛል።በዛም በድርብ ይከብራል።
✨በኋላም ቅዱስ መርቆሬዎስን አንገቱን ቆርጠው ከገደሉት በኋላ ፈረሱ በመዘዋወር ለ 7 አመት አስተምሯል።እንዴት ብሎ ለሚጠይቅ የበልአምን አህያ ይጠይቅ። መልሳችን
#እስመ አልቦ ነገር ዘይስኃኖ ለ እግዚአሔር
#ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
ሰማዕቱ መርቆሬዎስ በረከቱ በእውነት ይደርብን ❤
2 weeks ago | [YT] | 191
View 2 replies
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#ተክልዬ በከብረ ቃልኪዳናቸው እጠብቁን አሜን 🙏🏻አሜን 🙏🏻🥰✝️⛪🤲🏻
2 weeks ago | [YT] | 164
View 1 reply
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን 🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻❤️🥰🙏🏻
2 weeks ago | [YT] | 206
View 2 replies
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#"ጽዮን_ማለት_ጸወን_አምባ_መጠጊያ_ማለት ነው#ጽዮን የሚለው ስም በቁሙ ለቅዱስ ዳዊት ተራራና ለኪዳኑ ጽላት ሲያገለግል በትንቢታዊ ምሥጢሩ ግን ለድንግል ማርያም፣ ለቤተ ክርስቲያንና ለዘለዓለማዊት ርስት ያገለግላል
#እንኳን አደረሳችሁ 🙏🏻
2 weeks ago | [YT] | 278
View 2 replies
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና(መዝ 90)#ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ🙏
3 weeks ago | [YT] | 261
View 0 replies
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#በያለንበት ኪዳንምህርት ትጠብቀን 🙏🏻❤️
3 weeks ago (edited) | [YT] | 136
View 2 replies
Ze michael _Media ዘ ሚካኤል ሚዲያ
#ያመት ሰው ይበለን 🙏🏻🥰🕊️
4 weeks ago | [YT] | 164
View 2 replies
Load more