የናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴደራል ፈለገ ሰላም ዘመላዕክት ሰንበት ትምህርት ቤት ገጽ ሲሆን በሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት የሚዘጋጁ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ፣ የኪነ ጥበብ ስራዎችን ፣ እንዲሁም ወቅታዊ መልዕክቶችን የምናስተላልፍበት ሚድያ ነው፡፡ ሁላችሁም የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን ለህይወቶ መንፈሳዊ ስንቅን ይያዙ ። ከእኛ ጋር በመሆኖ ያተርፉበታል ፤ ቤተሰብ ስለሆኑን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ! ፈለግ ሚዲያ የእርሶ ሚዲያ ።
በእነዚህም አማራጭ ያገኙናል ፦
For Tik Tok - tiktok.com/@feleg15
Telegram channel - t.me/felege_selam19
www.facebook.com/profile.php?id=61555310030207