የናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴደራል ፈለገ ሰላም ዘመላዕክት ሰንበት ትምህርት ቤት ገጽ ሲሆን በሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት የሚዘጋጁ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ፣ የኪነ ጥበብ ስራዎችን ፣ እንዲሁም ወቅታዊ መልዕክቶችን የምናስተላልፍበት ሚድያ ነው፡፡ ሁላችሁም የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን ለህይወቶ መንፈሳዊ ስንቅን ይያዙ ። ከእኛ ጋር በመሆኖ ያተርፉበታል ፤ ቤተሰብ ስለሆኑን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ! ፈለግ ሚዲያ የእርሶ ሚዲያ ።
በእነዚህም አማራጭ ያገኙናል ፦
For Tik Tok - tiktok.com/@feleg15
Telegram channel - t.me/felege_selam19
www.facebook.com/profile.php?id=61555310030207
ፈለግ ሚዲያ Feleg Media
የበረከት ጾም ያድርግላችሁ
1 year ago | [YT] | 25
View 0 replies
ፈለግ ሚዲያ Feleg Media
የፈለግ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ⵑ
1 year ago | [YT] | 31
View 1 reply
ፈለግ ሚዲያ Feleg Media
🛑ቀጥታ ስርጭት ማሕሌተ ጽጌ በናዝሬት ቅዱስ ገብርኤል ካቴደራል ! ተቀላቀሉን ።
2 years ago | [YT] | 5
View 0 replies
ፈለግ ሚዲያ Feleg Media
ይህንን ድንቅ ዝማሬ አድምጡት !
https://youtu.be/DOizROh7zuU
እያየሁህ በቀኙ ቆመህ
ካድ ይሉኛል አሁን ሳንገልህ
ተቀበላት ነፍሴን በሰማይ
ወርዶብኛል የአይሁድ ድንጋይ ....
2 years ago | [YT] | 28
View 0 replies