ቤተ ማርያም ሚዲያ Bete maryam

ቤተ ማርያም የተለያዩ መንፈሳዊ መልእክቶች፣ ያሬዳዊ ዝማሬዎችና ስብከቶች የሚቀርቡበት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሥርዓትና ደንብ መሰረት የሚገለገልበት Official Media ነው፡፡ መንፈሳዊ መልእክቶች በሁሉ ለሁሉ እንዲዳረሱ ውድ የተዋሕዶ ልጆች የሆናችሁ ሁላችሁ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር እንድታደርጉ በፍቅር እንጋብዛለን፡፡ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ጸንታ ትኑር፡፡