🔴ይህን ቻናል Subscribe በማድረግ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ጋር ግንኙነት ያላቸውን መንፈሳዊ መፃፍቶች ትረካ ያገኛሉ።
🟡Welcome to Amharic Orthodox Book Tube. By Subscribing, you will receive books in audio related to Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
የክርስትና አመጣጥ በኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዉያን የአይሁድን ሃይማኖት ከተቀበሉ በኃላ በየዓመቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሊሳለሙ ይሄዱ ነበር ት.ሶ 3፡10 ይኸዉ ጉዞ እስከ ክርስትናዉ መምጣት የቀጠለ ሲሆን የኢትዮጵያ ንግስት ህንደኬ ጃንደረባ (የገንዘብ ሚንስትር) የሆነዉ ባኮስ በ 34 ዓ.ም (ከክ ልደት በኃላ) ኢየሩሳሌምን ተሳልሞ ሲመለስ በሠረገላዉ ተቀምጦ የኢሳያስን የትንቢት መጽሐፍ ያነብ እንደነበር እና የመጽሐፍንም ምስጢር ፊሊጶስ በተረጎመለት ጊዜ “ በዉሃ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነዉ ብሎ በመጠየቅ እየሱስ ክርስቶስ ህያዉ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በማመን እንደተጠመቀ መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል የሐዋ 8፡26 አዉሳብዮ የተባለዉ ታዋቂ ጸሀፊው ከዕብራዉያን ወገን ያልሆነ የመጀመሪያዉ የክርስትና እምነት ፊሬ ብሎ ሲገልፀዉ ሄሮኒሞክስ ደግሞኢትዮጵያዊዉ ጃንደረባ ወደ ሃገሩ ተመልሶ ማስተማሩን ይተርካል። በ4ተኛ መቶ ክፍለ ዘመንም ክርስትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሃይማኖት ሆኖ ሁሉ፤ በአዋጅ ተቀብሎታል።
Shared 2 years ago
59 views
Shared 2 years ago
129 views
Shared 2 years ago
108 views
Shared 2 years ago
89 views
Shared 2 years ago
53 views
Shared 2 years ago
97 views
Shared 2 years ago
52 views
Shared 2 years ago
79 views
Shared 2 years ago
20 views
Shared 2 years ago
31 views
Shared 2 years ago
53 views
Shared 2 years ago
62 views
Shared 2 years ago
94 views
Shared 2 years ago
55 views
Shared 2 years ago
94 views