Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

ነገሮች ሁሉ የሚሆኑት በምክንያት ነው
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 0969419742 / 0939229043 ያሬድ
የሰው ሃብቱ ሰው ነው


Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

#የቀድሞ_ሊሴ_ገብረማርያም ተማሪዎች ከሆኑት
አለም አስራት እና ሰብለ ህይወት የተገኘ ስጦታ
#አቶ ሙዲ በረካ ይባላሉ በቀድሞ ዶሮ ማነቂያ ሲኖሩ ነበር ሰፈሩ ሲፈርስ እሳቸውም በጎዳና ወደቁ ዛሬ ግን በሰውኛ ቤተሰቦች ይህው ይህን ተንቀሳቃሽ ቤት ለመጠያነት ተሰቷቸዋል ።
#የሰው ሃብቱ ሰው ነው
አሁንም እንዲህ አይነት መጠለያዎች ያስፈልጉናል አግዙን
0969419742 / 0901273737 / 0939229043 ይደውሉልን ይፃፉልን

1 year ago | [YT] | 9

Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

#ሁሌም_የምንመግበው_በእናተ_ልበ_መልካሞች ነው


#የሰው ሃብቱ ሰው ነው
#መርዳት ማገዝ ለምትፈልጉ ማንኛውንም ፕሮግራም ከኛ ጋር ማሳለፍ ከፈለጉ +251969419742 / +251939229043 ይደውሉልን ይፃፉልን።
ሼር ሼር 🙏🙏🙏

1 year ago | [YT] | 28

Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

#ወለተ ሠማያት
#ነፍስ ይማር የምገባ ፕሮግራም 04/05/2016 ዓ/ም

የምገባ ፕሮግራም


#የሰው ሃብቱ ሰው ነው
#መርዳት ማገዝ ለምትፈልጉ ማንኛውንም ፕሮግራም ከኛ ጋር ማሳለፍ ከፈለጉ +251969419742 / +251939229043 ይደውሉልን ይፃፉልን።
ሼር ሼር 🙏🙏🙏

1 year ago | [YT] | 10

Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም #መርካቶ

1 year ago (edited) | [YT] | 14

Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

ነፍስ ይማር

1 year ago (edited) | [YT] | 17

Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

#የቅዱስ_ሚካኤል_ማህበርቶኞች

የቤት ለቤት ጥየቃ #ሰውኛ

#የሰው ሃብቱ ሰው ነው

ሼር_ሼር 🙏🙏🙏



ኑ አብረን በጎ በጎውን እንስራ

#ሰውኛ

#እኔ_የበኩሌን_እያደረኩ_ነው_እናተስ ?

#ሰውኛ የትኛውንም ፕሮግራም ከኛ ጋር ያሳልፉ
ዝክር , ነፍስ ይማር , ልደት , ሰርግ ወዘተ ኑ አብረን እናሳልፍ


#መርዳት ማገዝ ለምትፈልጉ ማንኛውንም ፕሮግራም ከኛ ጋር ማሳለፍ ከፈለጉ +251969419742 / +251939229043 ይደውሉልን ይፃፉልን።
ሼር ሼር 🙏🙏🙏

1 year ago | [YT] | 14

Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

#ሼር ሼር 🙏🙏🙏
እንዲህ ሆኜ መንገድ ላይ ከሰዎች ብጠይቅ ሳንቲም አገኛለሁ ግን ህሊናዬ እንቢ አለኝ #እኔ የምፈልገው ተንቀሳቃሽ ቤት ለማረፉያ እና ትንሽ መታከሚያ የእለት ጉርስ የማገኝበት ነው አግዙኝ
#ተመስገን ማርቆስ ይባላል ታህሳስ 2015 ዓ/ም አውቶቡስ ተራ 32 አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ በደረሰበት ጉዳት እንደ ወጣት ተሯሩጦ የእለት ጉርሱን ማግኘት አቅቶታል እናም የእናተ የልበ መልካሞችን እገዛ ይሻል ። ወንድማችንን ማገዝ መርዳት ለምትፈልጉ ይፃፉልን ይደውሉልን +251969419742 / +251939229043

2 years ago | [YT] | 3

Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

ነፍስ ይማር የገብረ ስላሴን የምሳ ምገባ ፕሮግራም 05/03/2016 ማገዝ መርዳት ፕሮግራም ከኛ ጋር ማሳለፍ ለምትፈልጉ 0969419742 / 0939229043 ይደውሉልን ይፃፉልን

2 years ago | [YT] | 9

Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

ኪዳነምህረት ትስጥልን ማንኛውም ፕሮግራም ከኛ ጋር ማሳለፍ ይፈልጋሉ +251969419742 / +251939229043 ይደውሉልን

2 years ago | [YT] | 15