Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ

#ሼር ሼር 🙏🙏🙏
እንዲህ ሆኜ መንገድ ላይ ከሰዎች ብጠይቅ ሳንቲም አገኛለሁ ግን ህሊናዬ እንቢ አለኝ #እኔ የምፈልገው ተንቀሳቃሽ ቤት ለማረፉያ እና ትንሽ መታከሚያ የእለት ጉርስ የማገኝበት ነው አግዙኝ
#ተመስገን ማርቆስ ይባላል ታህሳስ 2015 ዓ/ም አውቶቡስ ተራ 32 አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ በደረሰበት ጉዳት እንደ ወጣት ተሯሩጦ የእለት ጉርሱን ማግኘት አቅቶታል እናም የእናተ የልበ መልካሞችን እገዛ ይሻል ። ወንድማችንን ማገዝ መርዳት ለምትፈልጉ ይፃፉልን ይደውሉልን +251969419742 / +251939229043

2 years ago | [YT] | 3