Ethio SciTech Engineering Group

Welcome to our channel, Ethio SciTech Engineering Group, where you can discover the integration between science and mathematics, along with their corresponding engineering and real-life applications. If you are curious about asking scientific questions and want to deepen your understanding of natural science subjects, then this is the right channel for you!
Subscribe now and engage with us on our other social media platforms to become part of the Ethio SciTech family.


እንኳን ወደ ኢትዮ ሳይቴክ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዩቱብ ቻናል በደህና መጡ! በዚህ ቻናል በሳይንስ እና በሒሳብ መካከል ያለውን ትስስር፣ እንዲሁም የምህንድስና ጥናት በእለት ከእለት ህይወታችን ላይ ያለዉን ተግባራዊነት ይማሩበታል። ጥልቅ የሳይንስ ጥያቄዎችን በመጠየቅ የማወቅ ጉጉት ካለዎት እና በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርቶች ላይ ያለዎትን ግንዛቤ ማስፋት ከፈለጉ፣ ይህ ለእርስዎ ትክክለኛው ቻናል ነው! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ በሌሎቹም የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ላይ በመቀላቀል ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ።

There is Nothing more important than a Good Education ! (Ray Wilkins)