بيان الحق/clarify the truth


AL Faruq Tube

የማይደገም የኡምራ አጋጣሚ!
***********************
በአል ፋሩቅ ትራቭል ኤጀንት የዑምራ ጉዞዎች ላይ በማስጎብኘት ልባችን ውስጥ ትልቅ ቦታ ካለው ኡስታዝ ሙሐመድ ወኪል ጋር የመጨረሻና ልዩ የጥቅምት የኡምራ ጉዞ ያድርጉ። ይህ ጉዞ ከጥቅምት 12 እስከ 24 (ለ12 ቀናት) የሚቆይ ሲሆን፣ የኡስታዝ ሙሐመድ ወኪል የመጨረሻ የኡምራ ጉዞ በመሆኑ ከሌላው ጊዜ በላቀ ድምቀት፣ እውቀትና ልዩ ትውስታዎች የታጀበ ይሆናል። ኡስታዛችን የመጨረሻ ጉዞው ቢሆንም አል ፋሩቅ ትራቭል ግን አሁንም እንደተለመደው ከናንተ ጋር ይቀጥላል። ይህንን ታሪካዊ ጉዞ ከእኛ ጋር ያድርጉ፤ ቦታዎትን ቀድመው ይመዝግቡ!
#0956564856
#0956568256

1 week ago | [YT] | 50

AL Faruq Tube

ተለቀቀ

1 month ago | [YT] | 738

AL Faruq Tube

የምስራች
የሃምሌ ፓኬጅ ተጓዦቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ! በሃምሌው ዑምራ ነብዩን በማወደስ የምናውቀው ድምፀ መረዋውና የነቢ አፍቃሪ ማዲሕ ኢማም ቆቦ አብሮ ይጓዛል። በዚህም ይህ ጉዟችን የረቢዑ መዳረሻ የናፍቆትና የመሐባ አውታር የሚከርበት፣ መንፈስ የሚታደስበት ልዩና ታሪካዊ ዑምራ ይሆናል። ይህን ስናሳውቅም በታላቅ ደስታ ነው። በተጨማሪ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ሰዎች የምዝገባው ማብቂያ ሰኔ 30 ስለሆነና ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥናችሁ እንድትመዘገቡ አደራ እንላለን።
0956564856
አል ፋሩቅ ትራቭል ኤጀንት

3 months ago (edited) | [YT] | 168

AL Faruq Tube

ከሀምሌ 15 - 26 ያዘገጀነውን የኡምራ ፓኬጅ ይቀላቀሉ VIP ከፈለጉ በላቀ ክብር እናስተናግደዎታለን።

🚀 የቀሩን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።

📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦ [0956564856/0956568256]

📍 ቢሮአችን፦ [ቤተል ፋሚሊ ህንፃ ፊት ለፊት ማሩ ህንፃ 4ኛ ፎቅ]

[አል ፋሩቅ ትራቭል ኤጀንት] - ለዑምራ ጉዞዎ ዘመናዊ አጋር!

3 months ago | [YT] | 166

AL Faruq Tube

እንኳን ደስ ያለን
የሙሐረም ወር የኡምራ ፓኬጅ ምዝገባ ላይ ነን
አንዳንድ ጉዞዎች ትዝታ ብቻ ናቸው፤ ይህኛው ግን ለውጥ ነው።

ከሰኔ 17 - 27 ያዘገጀነውን የኡምራ ፓኬጅ ይቀላቀሉ VIP ከፈለጉ በላቀ ክብር እናስተናግደዎታለን።

🚀 የቀሩን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።

📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦ [0956564856/0956568256]

📍 ቢሮአችን፦ [ቤተል ፋሚሊ ህንፃ ፊት ለፊት ማሩ ህንፃ 4ኛ ፎቅ]

[አል ፋሩቅ ትራቭል ኤጀንት] - ለዑምራ ጉዞዎ ዘመናዊ አጋር!

4 months ago | [YT] | 343

AL Faruq Tube

ውድ የመካና መዲና ናፋቂዎች

እንኳን ደስ ያላችሁ።
የአል ፋሩቅ ትራቭል ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ቀኑ ተቆረጠ።

እነሆ ቀጣዩ በአይነቱ ልዩ የሆነው ፓኬጃችን ከህዳር 25 እስከ ታህሳስ 06 መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።

በጉዞዎ ዑምራ ብቻ አያደርጉም በልዩ የኡስታዞች ድጋፍ በተከበሩት የመካ እና የመዲና ከተሞች ዘርፈ ብዙ ዒባዳዎችን እያደረጉ ታሪካዊ ቦታዎችን እያዩና በአስጎብኚዎች የማይጠገብ ታሪካቸውን እየሰሙ ራስዎን ከ1400 አመታት በፊት በነበረው ዓለም ውስጥ ያገኙታል።

ለዚህ የመንፈስ እርካታ ደግሞ እኛ የጉዞ ጣጣውን ጨርሰን በተመጣጣኝ ዋጋ ከምኞተዎ ጋር እናገናኘዎታለንና ፈጥነው ይመዝገቡ።

ባለፉት ዙሮች የተጓዙ ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው። ለናንተ ለተጓዦች ምቾት ሲባል የምንጓዘው ውስን ቁጥር ያላቸውን ተጓዦች ብቻ ይዘን በመሆኑ ጊዜ ሳያጠፋ ይመዝገቡ።

የ7ተኛ ዙር ፓኬጅ ላይ የተካተተው !
👉የኡምራ ቪዛ
👉ማረፊያ ሆቴል
👉ታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ
👉 ቦርሳ
👉የበረራ ትኬት
👉ትራንስፖርት
👉የዳዐዋ ፓሮግራሞች
ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ በ

+251 95 656 8256 \ +251 95 656 4856

11 months ago | [YT] | 289