AL Faruq Tube
ውድ የመካና መዲና ናፋቂዎችእንኳን ደስ ያላችሁ። የአል ፋሩቅ ትራቭል ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ቀኑ ተቆረጠ። እነሆ ቀጣዩ በአይነቱ ልዩ የሆነው ፓኬጃችን ከህዳር 25 እስከ ታህሳስ 06 መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። በጉዞዎ ዑምራ ብቻ አያደርጉም በልዩ የኡስታዞች ድጋፍ በተከበሩት የመካ እና የመዲና ከተሞች ዘርፈ ብዙ ዒባዳዎችን እያደረጉ ታሪካዊ ቦታዎችን እያዩና በአስጎብኚዎች የማይጠገብ ታሪካቸውን እየሰሙ ራስዎን ከ1400 አመታት በፊት በነበረው ዓለም ውስጥ ያገኙታል። ለዚህ የመንፈስ እርካታ ደግሞ እኛ የጉዞ ጣጣውን ጨርሰን በተመጣጣኝ ዋጋ ከምኞተዎ ጋር እናገናኘዎታለንና ፈጥነው ይመዝገቡ።ባለፉት ዙሮች የተጓዙ ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው። ለናንተ ለተጓዦች ምቾት ሲባል የምንጓዘው ውስን ቁጥር ያላቸውን ተጓዦች ብቻ ይዘን በመሆኑ ጊዜ ሳያጠፋ ይመዝገቡ።የ7ተኛ ዙር ፓኬጅ ላይ የተካተተው !👉የኡምራ ቪዛ👉ማረፊያ ሆቴል👉ታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ👉 ቦርሳ👉የበረራ ትኬት👉ትራንስፖርት👉የዳዐዋ ፓሮግራሞችለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ በ+251 95 656 8256 \ +251 95 656 4856
5 days ago | [YT] | 224
AL Faruq Tube
ውድ የመካና መዲና ናፋቂዎች
እንኳን ደስ ያላችሁ።
የአል ፋሩቅ ትራቭል ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ቀኑ ተቆረጠ።
እነሆ ቀጣዩ በአይነቱ ልዩ የሆነው ፓኬጃችን ከህዳር 25 እስከ ታህሳስ 06 መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።
በጉዞዎ ዑምራ ብቻ አያደርጉም በልዩ የኡስታዞች ድጋፍ በተከበሩት የመካ እና የመዲና ከተሞች ዘርፈ ብዙ ዒባዳዎችን እያደረጉ ታሪካዊ ቦታዎችን እያዩና በአስጎብኚዎች የማይጠገብ ታሪካቸውን እየሰሙ ራስዎን ከ1400 አመታት በፊት በነበረው ዓለም ውስጥ ያገኙታል።
ለዚህ የመንፈስ እርካታ ደግሞ እኛ የጉዞ ጣጣውን ጨርሰን በተመጣጣኝ ዋጋ ከምኞተዎ ጋር እናገናኘዎታለንና ፈጥነው ይመዝገቡ።
ባለፉት ዙሮች የተጓዙ ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው። ለናንተ ለተጓዦች ምቾት ሲባል የምንጓዘው ውስን ቁጥር ያላቸውን ተጓዦች ብቻ ይዘን በመሆኑ ጊዜ ሳያጠፋ ይመዝገቡ።
የ7ተኛ ዙር ፓኬጅ ላይ የተካተተው !
👉የኡምራ ቪዛ
👉ማረፊያ ሆቴል
👉ታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ
👉 ቦርሳ
👉የበረራ ትኬት
👉ትራንስፖርት
👉የዳዐዋ ፓሮግራሞች
ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ በ
+251 95 656 8256 \ +251 95 656 4856
5 days ago | [YT] | 224