Yaya Construction

ቤት ለማሰራትም ሆነ ለማማከር በዚህ ስልክ ይደዉሉ / phone no +2519-37-72-38-64 /Email - yaru7890@gmail.com

የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !

Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction.


5:47

Shared 3 weeks ago

361 views

34:49

Shared 7 months ago

1.4K views

45:06

Shared 8 months ago

1.9K views