እንኳን ደህና መጣችሁ ይህን ቻናል የከፈትኩት ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ለመማር ሰዎችን መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያነቡ ለማበረታታት አብረን በመንፈሳዊ ህይወታችን እንድናድግ፣ እግዚያብሄርን ወደ መምሰልም እንድናድግ ነው (“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16). Welcome, I opened this channel to encourage people to read the Bible to learn about the Bible, so that we can grow together in our spiritual lives, and grow to imitate God. ( Appeared in the flesh, justified by the Spirit, seen by angels, preached to the Gentiles, believed in by the world, ascended in glory."
— 1 Timothy 3:16)


2:24

Shared 7 months ago

234 views