እንኳን ወደ ARSENAL ⚽️ zidan ቻናል በደህና መጡ! ⚽️🎮
ይህ ቻናል ለእግር ኳስ እና የጌም አፍቃሪዎች የተዘጋጀ ነው። እዚህ ቻናል ላይ ምርጥ እና አዝናኝ የሆኑ የኳስ ጌሞችን፣ በተለይም ከአርሰናል ክለብ ጋር የተያያዙ ማራኪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ።
አዳዲስ የጌም ቪዲዮዎች እና አዝናኝ ጊዜያት እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! አብራችሁኝ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!"