DIVINETVCHANNELWORLD በመለኮታዊ ጉብኝት ቤተክርስቲያን እየተዘጋጁ የሚቀርቡ ዝግጅቶች የሚተላለፉበት ሲሆን እነዚህም ትምህረቶች ስብከቶች ፀሎት አምልኮ መንፈሳዊ መልእክት የሚያስተላልፉ ውይይቶች እንዲሁም ሌሎች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ዝግጅቶች የሚያካትት ይሆናል።
የቤተክርስቲያኒቱ ራስ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። የቤተክርስቲያኒቱ ራእይ ተቀባይ ነቢይ መስፍን መኮንን እግዚአብሔር ለምድራችን ካስነሳቸው እና በዘመናችን በታላቅ ሀይል ከሚገለጥባቸው ነቢያት መካከል አንዱ ነው።
በዚህ ቻናል እንድናገለግላችሁ እድል የሰጠንን እግዚአብሔርን እያመሠገንን SUBSCRIBE በማድረግ የቻናላችን ቤተሠቦች እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን።
ለበለጠ መረጃ +251912073591
አገልግሎታችንን ለመደገፍ
Cooperative Bank of Oromiya
Melkotawi Gubegnet Betekrestian
Account no. 1048200131904
SWIFT CODE CBORETAA
ጌታ በልባችሁ ባስቀመጠው የተባረከ አቅጣጫ ሁሉ አብራችሁን የወንጌልን ስራ እንድትሠሩ ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር ጋብዘናችኋል።
ለሀሳብ አስተያየታችሁ በራችን ክፍት ነው።
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችንን እንዲሁም የሰውን ልጆች በሙሉ ይባርክ።
DIVINE TV CHANNEL WORLDWIDE
መለኮታዊ ጉብኝት ቤተክርስቲያን
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
“ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።”
— ሐዋርያት 3፥6
10 months ago | [YT] | 8
View 0 replies
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
“ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።”
— መዝሙር 124፥7
1 year ago | [YT] | 10
View 0 replies
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12
1 year ago | [YT] | 5
View 0 replies
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
1 year ago | [YT] | 12
View 0 replies
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
“The name of the LORD is a strong tower: the righteous runneth into it, and is safe.”
— Proverbs 18:10 (KJV)
1 year ago | [YT] | 7
View 0 replies
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
🎯 ሰላም ቅዱሳን ከዛሬ እሮብ ጀምሮ "የሐዋርያት ስራ" መጽሐፍን ለተከታታይ እሮቦች ከምሽቱ 5:00 ሰዓት/11PM/ ጀምሮ በዙም የምንማር ይሆናል ሰአታችሁን አስተካክላችሁ በመግባት ፕሮግራሙን እንድትካፈሉ እጋብዛችኋለሁ።
ብሩካን ናችሁ።
መልእክቱን ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩ
1 year ago | [YT] | 4
View 0 replies
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
1 year ago | [YT] | 6
View 0 replies
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
1 year ago | [YT] | 4
View 0 replies
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
1 year ago | [YT] | 3
View 0 replies
Prophet Mesfin Mekonen / DIVINE TV WORLDWIDE
1 year ago | [YT] | 6
View 0 replies
Load more