DIVINETVCHANNELWORLD በመለኮታዊ ጉብኝት ቤተክርስቲያን እየተዘጋጁ የሚቀርቡ ዝግጅቶች የሚተላለፉበት ሲሆን እነዚህም ትምህረቶች ስብከቶች ፀሎት አምልኮ መንፈሳዊ መልእክት የሚያስተላልፉ ውይይቶች እንዲሁም ሌሎች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ዝግጅቶች የሚያካትት ይሆናል።
የቤተክርስቲያኒቱ ራስ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። የቤተክርስቲያኒቱ ራእይ ተቀባይ ነቢይ መስፍን መኮንን እግዚአብሔር ለምድራችን ካስነሳቸው እና በዘመናችን በታላቅ ሀይል ከሚገለጥባቸው ነቢያት መካከል አንዱ ነው።
በዚህ ቻናል እንድናገለግላችሁ እድል የሰጠንን እግዚአብሔርን እያመሠገንን SUBSCRIBE በማድረግ የቻናላችን ቤተሠቦች እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን።
ለበለጠ መረጃ +251912073591
አገልግሎታችንን ለመደገፍ
Cooperative Bank of Oromiya
Melkotawi Gubegnet Betekrestian
Account no. 1048200131904
SWIFT CODE CBORETAA
ጌታ በልባችሁ ባስቀመጠው የተባረከ አቅጣጫ ሁሉ አብራችሁን የወንጌልን ስራ እንድትሠሩ ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር ጋብዘናችኋል።
ለሀሳብ አስተያየታችሁ በራችን ክፍት ነው።
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችንን እንዲሁም የሰውን ልጆች በሙሉ ይባርክ።
DIVINE TV CHANNEL WORLDWIDE
መለኮታዊ ጉብኝት ቤተክርስቲያን
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Shared 6 months ago
90 views
Shared 10 months ago
14 views
Shared 1 year ago
26 views
Shared 4 years ago
51 views
Shared 4 years ago
58 views
Shared 4 years ago
31 views
Shared 4 years ago
91 views
Shared 5 years ago
67 views
Shared 5 years ago
45 views
Shared 5 years ago
72 views
Shared 5 years ago
79 views