ሰሜናዊ ቲዩብ

ዉድ የሰሜናዊ ቲዩብ ቤተሰቦቻችን የእኛን ቻናል ለመጎብኘት እና ቤተሰብ ለመሆን እንኳን በደህና መጣቹሁ 🙏

በእኛ በሰሜናዊ ቲዩብ ቤታችን የተለያዩ የሰሜን ኢትዩጲያ ባህል፣ ታሪክ ፣ ትውፊት እና ሌሎች ምርጥ ምርጥ ሁነቶችን ሰሜናዊነታችንን ከፍ የሚያደርጉ ሌሎች ግሩም ፕሮግራሞች እናቀርብላቹሀለን !

ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን 🙏