የተዋሕዶ ልጆች ሚዲያ Yetewahdo ljoch media

ይህ ዩቲዩብ ሚዲያ የተከፈተው በተዋሕዶ ልጆች መንፈሳዊ ማህበር ነው በዚህ ሚዲያ የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች እና ዝማሬዎች ይለቀቁበታል
የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍት ትረካ ይቀርብበታል
የቴሌግራም ገጻችን: t.me/yetewahdo_ljoch21