Bisrat Melese /Mimi

Welcome to this channel where I share My songs, personal podcasts filled with honest conversations about life as a wife, mom, and woman of faith.
From Bible lessons to sports, cooking, and lifestyle moments, it’s all about growth, purpose, and authenticity.
Hit subscribe and join the Family 💫

እንኳን ወደዚህ ቻናል መጡ!
ይህ ቻናል የግል ዝማሬዎቼን የማካፍልበት እና በየዕለቱ እንደ ክርስቲያን ሴት፣ እንደ ሚስት፣ እናም እንደ እናት በማደረገው ጉዞ የምማራቸውን ቁም ነገሮች የማካፍልበት ነው:: ስለ ሕይወት ያሉኝን የግል እይታዎችና ከመጽሐፍ ቅዱስ የተማርኳቸውን እውነታዎች አካፍላችኋለው:: ከስፖርት እስከ ምግብ ማብሰል እና የአኗኗር ዘይቤዎች ድረስ ሁሉንም በጥቂቱ አጋራችኋለው::
ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤትሰብ ይሁኑ 💫


7:31

Shared 1 year ago

369 views