Health Tube | የጤና ቲዩብ

Health Tube provides health education (focus on prevention) on general health, nutrition (healthy food, healthy lifestyle), and diseases (causes, manifestations, management, and prevention mechanisms). You will be benefited if you subscribe to our YouTube channel. We are committed to provide the best services for you.
ጤንነቱ የተጠበቀ ማህበረሰብ ተፈጥሮ ማየት ተቀዳሚው አላማችን ነው! ለዚህ ደግሞ የመከላከል ስራ ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ መከላከል የሚጀምረው እውቅና በመፍጠር (የጤና ትምህርት) ሲሆን ስለ ጤናማ ምግቦች (ምግብ መድሀኒት ነው!) እና ስለ በሽታወች ምንነት ምልክቶች መንስኤወችና መፍትሄወቻቸዉ በመተንተን አገልግሎት እንሰጣለን:: በተጨማሪም ወቅታዊ ጤና ነክ መረጃወችን፡ አማራጭ ህክምናወቸን፡ የምርምር ውጤቶችንና የጤና/የህክምና ኮርሶችን ወደናንተ በወቅቱ እናደርሳለን:: ለመረጃ ልዉዉጥ: +251908086522; ያግኙን:: በዚህ ዩቲዉብ ቻናል ስለ ምግብ ጤና ፍቅርና ትዳር ዙርያ እንዎያያለን ስለዚህ ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህ ቻናል አባል ይሁኑ፡፡