ኢየሱስ ጌታ ነው
በኔ ሂወት እኔ ያሰብኩት ሳይሆን እግዚአብሔር ያሰበልኝ ብቻ ይሁን እኔ የማስበው መጥፊያዬ ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ያየልኝ ግን መኖሪያዬ ይሆናል ዘዳግም ምዕራፍ ፴፫ ቁጥር ፳፯ እንዲህ ይላል መኖሪያዬ የዘላለም አምላክ ነው የዘላለምም ክንዶቹ ከእኔ በታች ናቸው እኔ በክንዶቹ ላይ. የሰው ልጅ መጥፊያውን ይስላል እንጅ መኖሪያውን እንደ ፈጣሪ አምላኩ እንደ እግዚአብሔር አይመሰርትም !!
2 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
የእግዚአብሔር ፀጋ ጉለት ምልክትብዙ አገልጋዮች ባለ ፀጋ ነን በማለት እራሳቸውን በስንፍናቸው ይኮተኩታሉ ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ፀጋ የላቸውም ከራሳቸው ፍላጎት የመነጨ ግብዝነት እንጅ ስጋዊ ነውር አልባ አለባበስ እንዳለ ሁሉየእግዚአብሔር ፀጋ መንፋሳዊ ነውር አልባየቅድስና ሙላት የሞላበት ነው እግዚአብሔርየሚከብርበት ቅዱሳን የማይሰናከሉበትለምሳሌ በስጋ ሂወት ሰው እራቁቱን ካላበደ በቀር ህፍረተ ሰውነቱን አጋልጦ እንደ ማይሄድ ሁሉ እንዲው የእግዚአብሔር ፀጋም የምን ጊዜም ባለ ሙሉ ክብር ነው በስጋ ሂወት ሰው ሙሉ ሱት ለብሶ ለእግሩ ጫማ ቢጎለው የሱቱ ውበት ይጎላል እንዲው ሱትና ጫማ ኖሮት ሸሚዝ ቢጎለው እንዲው የሰውየውን አለባበስ ኳሊቲ ያጎላል እንዲው ሁሉን አሟልቶ የውስጥ ጥቃቅን ብልቶቹን መሸፈኛ ባይለብስ ለለዋሹ ምቾት ይጎለዋል እንዲው የእግዚአብሔር ፀጋ የላቸውም ሰዎች በቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲው የጎደሉ ናቸው ለአገልግሎት ተጠርተናል ብለው ሊያገለግሉት በፈለጉት መምን ፊት የሻኛና የዳዊት የምላስ ሰንበርና ጨጓራ የአገጭና የለቦጭ ልዩነት ተራዎችን በቪአይፒ ደረጃ የሚለዩት😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ያ አቤን በእግዚአብሔር መልክ ለተፈጠረበክርስቶስ ስቃይ በመስቀል ላይበጣር የተወለደን ሰው ምን አለሽ / አለህ ተራ የሚመድቡት ማን አለህ / አለሽ ሳይሆን / እንደ ሸቀጥ ምን አለው / አላት የሚሉትየክርስቶስ ኢየሱስን የቤዛነት ዋጋ የአብን መልክ ምን አለህ አለሽ አሮጌው አዳማዊ ማንነት ተራ የሚመድቡት እኚህ ናቸው የእግዚአብሔር ፀጋ የሌላቸው ከፀጋው ሙላት ኳሊቲ የጎደሉ ምናምንቴ የስጋ ፍላጎታቸውን ትል እከክ የሚያኩ እከካም ሰዎች ናቸው የእግዚአብሔርን ስም የክርስቶስን ዋጋ ያጎደፉት 😁😄😄😄😄😄😄❤
የአለም መንግስታት
View 7 replies
ለመነጠቅ ተዘጋጅተሃል ወይ ?
3 months ago | [YT] | 0
View 8 replies
. . . .
3 months ago (edited) | [YT] | 0
View 4 replies
ሲኦልና ግባአቶቹ ሲኦል ማለት የገነት ወይም የእግዚአብሔር መንግስት ተቃራኒ የኃጢአት መናሪያ ትራንስፖርት መዳረሻ የፍርድ ቅጣት መቀበያ ነው በሲኦል የተከፋፈሉ ፍርዶች አሉ እንደ የ ኃጢአቱ ልዩነት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በተቀመጠችበት በቀትር አንቀላፋች ለሳዓታት ያህል ያኔ እንቅልፍ ሳይሆን. የኃጢአን ሙታንን አድራሻ እንድታይ ነበር እንድትጎበኝበተቀነጠችበት አይኗ ፈጧል እስትንፋሷ አለ በውስጧ ግን ቀልበ ህሊናዋ መንፈሷ ክዷታል አብሯት በስጋዋ ውስጥ አልነበረም ወደ አንድ ምድረ በዳ ማንም ወደ ማይኖርበት መንደር ተጓዘች እንዲው መሬቱ ከድርቀቱ የተነሳ የደረቀና እንደ ኤፍራጥስ ወንዝ ድርቀት የተሰነጣጠቀ ስፍራ ነበር እንዲው የቀበሮና የጅብ ጉድጓድ የመሳሰሉ አልፈው አልፈው ይታዩ ነበር ሴቲቱም ወዲ ምን እንደ ወሰዳት ሳታውቅ አንድ ብርሃን ፊቷ ላይ በሰው ቅርፅ እያወራት ወደ ከጉድጓዶቹ ወደ አንዱ ጉድጓድ ገባ ያ ብርሃን የሰው አቋም ና ቋንቋ ይኑረው እንጅ ልትጨብጠው ብትሞክር አይጨበጥም እንደ ጭስ ብናኝ እንደ ጥላም ነበር ሴቲቱን ተከተይኝ ብሎ ወደ ጉድጓድ ገባ ተከተለችው ጉድጓዱ ለአገባብ ባይመችም ውስጡ ግን ሌላ አለም ይመስል ሰፊና አሁን የምንኖርባትን ምድር አልያም የኳስ ሜዳ እስታዴም ይመስላል እናም ገና ገብተው ትንሽ እንደ ተራመዱ ብዙ ሰዎች በአንድ ቦታ ከሽማግሌ አሮጊት እስከ ውስን እድሜ እስካላቸው ልጆ ድረስ በዚያ በጭንቅ ታጉረዋል መሬት ላይ እናም መሬቱ ባዶ አልነበረም በተለያዩ ትላትልና እባቦች እንደ ሳር በዝቦ ምንጣፍ በሆነ ስፍራ ላይ ነበሩበትላትሎቹ ይነካከሳሉ በእባቦቹ ግን የሰው ልጅ በምድር ሳለ ባልተቀጣ ክፉ ስልጣኔ በተለየ መልኩ እባቦቹ በሰዎቹ ላይ ቁማር ይጫወታሉ በአፈቸው እየገቡባቸው በመራቢያና በመፀዳጃ ፊንጢጣቸው እየወጡ ያሰቃዩ ነበር እኚ በእባቡ ካራቡላ ወይም ጆቶኒ ጌም የሚሰቃዩ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተቃዋሚ አላማኞች ነበሩ እንዲው ደግሞ ወዲያ የእበት ኩበት በመሰለ ፍም ላይ የተዳፈኑ ነበረ እኝ የሐሰት ምስክሮች ውሸታሞች የሚቀጡበት ስፍራ ነበር እንዲው ደግሞ የሰው ባል የሰው ሚስት በስውር በመወሸም ና የዝሙት ንግድን መተዳደሪያ እንዲው የግብረሰዶም ወዘተ በዝሙት እርኩሰት አለምን ያጨቀዩ ነብሳቸውን ያዛጉት የሚቀጡበት እንዲ በትልቅ በጋለ ጦር ላይ በጀርባቸው ተንጋለው ወገባቸው ተወግቶ እንደ ተሰጣ ቁርበት ይንጠባጠባሉ እንደ ሞራ. በንዳዱ ላይ እንዲ እግዚአብሔር የለም ብለው የሚያምኑ ጣኦት አምላኪዎች በእሳት ፍም በሚመስል ወንበር ላይ ለየ ግላቸው በትንንሽ ዋሻ ውስጥ ተቀምጠዋል ስጋቸው ተጠብሶ አልቆ አጥንታቸው ይጮኻልእንዲ ሌቦች ቀማኛዎች ሰላቢዎች ስግብግቦች ደጋሚ ደብተራዎች አስመሳዮች ጠንቋዮች ሰይጣን ቀላቢዎች የሰው ሰይጣኖች ቀን ሰው ለሊት ተባይና አውሬ የምድር ተሳቢ ፍጥረታትን የሚሆኑ አስማተኞች ለምድር ሃብት ዝና ብለው እግዚአብሔር የከዱ በባለ እንጀራቸው ላይ የጥንቆላ መተትና ወዘተ የሰይጣንን ትዕዛዝ የፈፀሙ ተሳዳቢዎች አሽሙረኞች የቤተሰብ ጣጣ አምላኪዎች በደም ደብተራ የተቆራኙ የክርስትና መልክ ያላቸው የእግዚአብሔርን መንፈስ ኃይል በሰይጣን ክፉ ምክር የቀየሩ አስመሳዩች የእግዚአብሔርን ሃይል የካዱ እንዲው ምላሶቻቸው ተጎልጉሎ ወቶ እንደየ ስራቸውና ምስክሮቻቸው የሁለት ሰው ምላስ በአንድ ታስሮ በእሳት ባህር ውስጥ እንዲጓዝ እንዲቀጣ ነበር ያየችው ይሄን ሁሉ በምታየው ነገር ጥያቄ ተከትላ የገባችውን ብርሃን ስትጠይቅ የእያንዳንዱን በልዩነታቸው መቀጣጫ መልክ አስረዳት ከዚህ በላይ በዚህ አንቆይ በማለት በገባበት ጉድጓድ ወደ ውጨኛው ምድረ በዳ ሂዟት ወጣ ከወጣች ቧላ ያን ብርሃን መልሳ አላየችም ስትነቃ በተቀመጠችበት ቅስፈታዊ ራዕይ ነበር ያየችው ግን እድሜ ልኳን ከክርስቶስ ያቆራኛት የኃጢአን ሙታን ፍርድ ፕሮፋይል ነበር አንዳንድ ሰው ካላየ አያምንም ሳያዩ ያመኑ ግን ብፁአን ናቸው
View 2 replies
በጠማማ ህዝብ መሃል
View 3 replies
ባ ራዕዩ ህልመኛ
የሟርተኞች ሟርት ፈረሰ !!ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፯ ቁጥር ፴፮ ላይ እንዲህ አይነት የሟርት ክስ ምስክርነት በላ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሲፈርስ እናያለን ኢየሱስ ክርስቶስ ለግብዣ ወደ ተጠራበት ቤት አንዲት ኃጢአቷ ፍንትው ብሎ ሰው ሳያሳያት ለራሷ የታያት ሴት ኢየሱስን አጊታ ንስሐ ለመግባት ያደረገችው የንስሐ መግቢያ አስደሳች ሂደት ሃሌሉያ ሴቲቱ ለኢየሱስ የግብዣው ባለቤት ያላደረገለትን የእምነት ክብር አድርጋ ከኢየሱስ ጋር ልብ ለልብ ተገናኘች የግብዣ ባለ ቤት ምግብ ማቅረብ እንጅ ለተጋባዥ እንግዳ የንፅህና መጠበቂያ የእጅና የእግር የአክብሮት ሰላምታን ጭምር ለእንግዳ በመካከለኛው ምስራቅ ማህበረሰብ ዘንድ ለእንግዳ አቀባበል የሚደረግ ከላብ ድካም ለመላቀቅ የሚቀርብ መታጠቢያ በእኛ ዘመን ሻውር እንደ ማለት እንዲው የራስ ፀጉር ማስዋቢያ ቅባት የመልካም መአዛ ሽቱ አላቀረበለትም ይልቁኑ እንደ አንድ ተራ እራብተኛ ያለ ምንም ፌርሙላ በምግብ ጠረጴዛ ላይ እንደ እርያ ምግብ ብቻ ነበር ያቀረበው ይህ ጋባዥ ለኢየሱስ ፍቅር የለውም በግብዣው ሊሳለቅበት የጋበዘው ይመስላል እንደ እኔ አረዳድ አንዳንድ ጠላት በሆድ ፍርፋሪ ግብዣ ባለ እንጀራውን ሊታዘብና. ሊያዋርድ ሊሳለቅ ይጋብዛል መብልን ያቀረበልን ሁሉ ወዳጅ እንዳልሆነ ጠንቀኛ ጠላት እንደሆነ ዘፍጥረት ምዕራፍ ፫ ላይ በአፅኖት ያስጠነቅቀናል እግዚአብሔር የጋበዘ ሁሉ ወዳጅ ሳይሆን ጠንቀኛ ጠላት ሂወትን ከመኖር ከእግዚአብሔር ስርዓት የሚመርዝና የሚያመሰቃቅል ጠላት ነው ወዳጅን በሚጠፋው ሆድ አንመዝንም ይልቅ በማይጠፋው በዘላለም በእግዚአብሔር ህግ ቃል እንጅ እንደ ራሳችን መውደድ እንጅ በማይረባ ነገር ጠልፎ መጣል መሳለቅን እግዚአብሔር አላስተማረንምናአንዳንዶች ለራሳቸው ጠግበው ሳይበሉ ሆዳቸው የገሃነም ደጅ ሆኖ ሳለ አጉል ጋባዥ ናቸው በመሰሪ ግብዣቸው ሳንገኝ ስንቀር የሟርት መተታቸውን የውዳቂ ጥንቆላ እምነታቸውን ድግምትና ትብታብ ስልብና አጓጉል ከንቱ በኢየሱስ መስቀል ስራ ክርስቶስ ሰይጣንና ስራውን ድል የነሳውን የሰይጣንን ውዳቂ ፍርፋሪ ና ምናምንቴ ኮልኮሌ አሳፋሪማንነታቸውን በአደባባይ ያሰጣሉ ለማኝ ፍርፋሪ ማስጣት ልማዱ ነውውሻም ወደ ትፋቷ መመለሷ ግድ ነውእላለሁ ምክንያቱም ውሾች ቀላዋጭለማኞች ያላቸውን ነውር ስራቸውን በአደባባይ ላይ አንዴ በኮልኮሌአንዴ በፔስታል ያሰጣሉ ውሻ ወደ ትፋቷ ትመለስ የል ተመልሰው እራሳቸው ሟርትና ድግምት መተትና ከንቱ ሰይጣናዊ የእምነታቸውንእብት ይበሉታል ውሻ ትፋቷን ተመልሳ መላስ ግድ ነውና ብዙ በመልካቸው እግዚአብሔር አምላኪ የሚመስሉ በልባቸው መቃብር ሰይጣንን የሚከተሉ እርኩሳን አሮጊቶች ሴቶች ከንቱ ወንዶች ጭምር እግዚአብሄር የመልከ ፅድቄ አምላክ ይመስላቸዋል እናም በላይ ማንነት እንጅ በውስጣዊ ፍቅር ኢየሱስን አያውቁትም ስለዚህ በመልካቸው አምላኪ ናቸው በውስጣቸው የሰይጣን ተልኮ አስፈፃሚ ፀያው የመካነ መቃብር ብልሹ የሳምንት አስከሬን ብስባሽ ናቸው የልባቸው ነቀዝ ጓዳ ሲፋተሽ ማንም የማንንም እንዳይመኝ እግዚአብሔር ያስጠነቅቃል ማንም በራሱ ቤትና በልጄቹ ላይ እንዲሆን የማይፈልገውን በሌላው ልጅ ወይም በሌላ ባለ እንጀራው ላይ እዲሆን እንዳይመኝ በክፉ ከንቱ ጥንቆላው በቅናት ቅንቅኑ እየተቃጠለ ሌላውን ጠልፎ በመጣል እርሱ ቀዳሚ እንዲሆን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ አይደለም እግዚአብሔር በቁጣው ማእበል ፍርድ ተግፃፅ አስጠንቅቋልአንዳንድ እከካም ሰዎች ካለ እነርሱ አማኝ የቤተ መቅደስ እስትራቾ መወልወያ ፎጣ የለም መልካቸውንና አለባበሳቸውን አሳምረው የልብ ከንቱ እርኩስ በሃሪ ንቅዝናቸውን ዝገት ሳያስለቅቁ ወደ እግዚአብሔር ፍፁም የፅቅድ ንፅህና መጠበቂያ ሳይቀርቡ እራሳቸውን በከንቱ ምኞታቸው ከንቱነት እያታለሉ በቅዱሳን ዙሪያ እንደ አረም ይበቅላሉ በነውራቸው. ያው ውሻ ትፋቷን ተመልሳ ትልሳለች እንጅ ማንም አይልስላትም 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄🗽ሌዝቢያን ሴቶች የሚጠቀሙትን ቋንቋ በጥቂቱ ላብራራላቹ እንደ እግዚአብሔር መንፈስና ፈቃድ. በሁለት ከረጢት ዳቦ በተከሻ ቦርሳቸው ቸኮሌት ወይም አፕል አለበለዚያም ኬክ ይሂዙና ለእርኩሰታቸው ካንሰር ሊቆጣጠሯት ወደ ፈለጓት ሴት ይሄዳሉ እናም የአንዱን ኪስ ዳቦ በስጦታ መልክ ይሰጧታል ከተቀበለች ኬካቸውን ይደግሟታል ከተቀበለች ቸኮሌታቸውን ይሰጧታል ሶስቱን ከተቀበለች በአራተኛው አፕል ካንሰራቸውን ቀብተው አብልተው ይበሏታል ፋራ ሲሰለጥን በስጦታው ድንጋይ ውርዋሮ ከተፈጥሮ ክብራችን ማንነት ሊያወርደን የማይወረውርብን ፍርፋሪ የለም የማይጥልብን የማይሰጠን ፍርፋሪ የገማ የተላ ዳቦ የለም የማይልክልን ቸኮሌት የለም የማያመለክተው የአፕል አፕክሌሽን የለም እኛ ግን በተሰቀለው በክርስቶስ ኢየሱስ ትከሻ ላይ ዳግም ሰይጣን ተንጠራርቶ ላይወጣብን ላይደርስብን በተከሻው ላይ ተመዝነናል እርሱን አምነን በመታመን እርሱ የወይን ግንድ እኛ ቅርንጫፎቹ ሆነናል ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፩፭ ላይ እንቅጩን ወንጌል አስረድቷል በኢየሱስ ያመኑቱ በጭራሽ ዳግም በእባቡ ስጦታ እንጀራም ሆነ ዳቦ ኬክም ሆነ ቸኮሌት አፕልም ሆነ አዘር ምንም ቢያቀርብና ምንም ቢያመጣ ተመተን እንዳንቆስል ክርስቶስ ቆስሎልናል በልተን እንዳንበላ በክርስቶስ ኢየሱስ ትከሻ ካይ የወይኑ ግንድ ቅርንጫፍ ሆነን ከአለም እርኩስ ምኞት ተዳቅለን የሰይጣን ድቅል የገሃነም እሳት ባህር ማገዶ ነብሳችን እንዳትሆን ከፍ ብለን ማንም ላይደርስብን ከአለም ርቀን በክርስቶስ ትከሻ ላይ ቅርንጫፍ ሆነናል ስለዚህ ግብዣቸውን በልተን ላንረክስ በክርስቶስ ኢየሱስ ውድ ቅዱስ ቁርባን የዚህን አለም እርኩስ አርካሽ እንጀራና ዳቦ ክብርና ከንቱ ዝናን ንቀናል ዳግም በክርስቶስ የተወለድ ነው ከዘፍጥቱ እባብ ግብዣ ምት ከገባንበት ዘላለማዊ ሞት መቀመቅ ልንወጣ ዳግም ላንገባ እንጅ በልተን ማቲዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፬ ኢየሱስ የሰው ልጅ በእንጀራና በዳቦ በሐብትና በምድራዊ ከንቱ ዝና ብቻ እንደማይኖር በእግዚአብሔር ህግ ስርዓት ብቻ መኖር እንደሚችል የሰው ልጅ ስጋ ለባሽ ዳግም ቢፈተን ቢፈተሽ መክፈል የማይችለውን ውድ ዋጋ እርሱ ቅዱስ ሁሉን ገዥ አምላክ ከፍሎልናል አሁን ስጋና ደሙን ተላብሰን በእርሱ መንፈስና ፍቃድ እየኖርን በተከሻው ላይ ቅርንጫፍ ሆነን ከተዘባነንን የሰይጣን የሌዝቢያን ሴቶች ግብዣ የይቅመሱልኝ ጥሪ እንቢ ስንል ፍርፋሪ ዳቦና በገማ ፍርፋሪ ሻጋታ የሚወረወርብን ምት ድንጋይ ሟርት መተት ድግም እኛንአያገኘንም እኛ በክርስቶስ ኢየሱስ ድል ተሰውረናል በእርሱ ላይ ቅርንጫፍ ነን እንጅ ግንድ አይደለንም ዳግም እባብ ላይወጣብን ከአለም እርኩሰት ከህግ ጥመት ርቀና በክርስቶስ ኢየሱስ ትከሻ ላይ ቅርንጫፍ ሆነናል የሚወረውሩት ከንቱ ሰይጣናዊ የዳቦም ሆነ የእንጀራ ፍርፋሪ የአፕል ድንጋይ ሆነ የቾኮሌት ግብዣ የማስቲካ መረቅ እኛ ላይ አይደርስም እኛ በክርስቶስ ኢየሱስ አብ ቀኝ በክርስቶስ ትከሻ ላይ ከአለም እርኩሰት ርቀናል ግንዱን ቢመቱ የተመታው ግንድ እያለ በኢየሱስ መስቀል ድል ስራ ተመተው የሚወድቁት በወረወሩት ፍርፋሪ ላይ እራሳቸው ወርዋሪዎቹ ናቸው 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ይኖ ዴቮ አይኖ ክራይስት ኤግዛት 😄😄😄 ዴቭል ግፍት ዶንት ላይክ ዚስ ቱማች ዴርቲ ቱሩ ፑት ጋርቤጅ. ቴክ ፋይናሊ ፋይር ዳሜጅ ( የተባረኩ ሴቶች ኳሊቲ )የሩት መፅሐፍ ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፬ ላይ ስነ ምግባርን እንዴት ሴት ልጅ መማር እንዳለባት ያስተምረናል ሴት የወንድ ራስ እንዳልሆነች የወንድ ታናሽ ተቃራኒ እህት እንደሆነች ያስተምራል ሴት በወንድ የምትተዳደር እንጅ ወንድ አስተዳዳሪ ጭምር እንዳልሆነች የሩት መፅሐፍ ስነ መግባር ያስተምራል የሩትንና የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፯ ቁጥር ፴፮ ላይ ያለችውን ኃጥአተኛ ሴት አንድምታ ጠቅለል ባለ መልኩ ስንገነዘብ ሴት በወንድ ክብር ላይ ፊጥ ፍጥጥጥ ማለት እንደ ሌለባት ስነ ምግባር ባለው መልኩ በትህትና የባልዋንም ሆነ የአምላኳን ልብ እንዴት ባለ ትርትመንት ማራራትና በፍቅር ማቅረብን መቅረብን አስተምረውናል ሩት ወደ ባልዋ ቦዔዝ ስትቀርብ ታጥባና ተውባ መልካሙን ልብሷን ለብሳና ተቀብታ አምሮባት በመልካም ሽታ በጥሩ መአዛ በብልሃት ጥበብ ቅልጥፍና ፍቅር ነው ትትናን ተከትላ ወደ አምላኳ ወደ ኢየሱስ የቀረበችው ኃጢአተኛዋ ሴት እራሷ በኃጢአት ብትቆሽሽም ለጌታ አምላኳ ለኢየሱስ ምን አይነት የአክብሮት ግብዣ ሴርሞኒ አቀባበል እንደሚገባው በደንብ ታውቅ ስለ ነበር ለእርሷ ኃጢአት ስርኤት በአዋራ ለቆሸሸ እግሩ በንስሐ ጉልበት በእንብርክክ እንባዋን ሂዛ ቀረበች ስለ እርሷ በደል የቆሸሹ እግሮቹን አራሰች በንስሐ ጉልበት ተንበርክካ የወንድም የሴትም ራስ ኢየሱስ እንደሆነ ታውቅ ነበርና ክብሯ የሆነውን ፀጉሯን ለተከበረው ጌታ አምላኳ ለኢየሱስ እግር ድራይ ማድረጊያነት ተጠቀመች እንባዋን ከእግሩ አዋራ ጭምር ለማፅዳት በፀዳበት እግሩ የንግስና ቅድስና ዘላለማዊ ስሙን ለመናገር እጅግ ውድ የሆነን ሽቱ ብልቃጥ እግሩ ላይ ሰበረች የእድሜ ልኳን ኃጢአት በመልካም ስነ ምግባር የንስሐ ሴርሞኒ ፀሎት ምህረት አገኘች ( የክርስቶስ ኢየሱስ መገለጥ )እንጅ ፍርፋሪ ጎዝጉዛ በፈጣሪዋ ላይ አላንጓጠጠችምየኢየሱስን ፈጣሪነት ለማያምኑ ትንሽ ማብራሪያ ላድርግአብ እግዚአብሔር መንፈስ ነው መንፈስ የሆነው አምላክግኡዙን አለምና ሰው የተባለ ና ተንቀሳቃሽ ፍጥረተ አለምንፈጥሯል ለፈጠረው ፍጥረት ህገ ስርዓትን ገንብቷል ሰይጣንያን የፍጥረተ አለምን ሰላም ለማደፍረስ ተፈጥሮን በመጠቀምበእባብ ልብ ውስጥ ገባ በእባቡ ግብዣ ጅራፍ የሰውን ልጅ ገርፎከእግዚአብሔር መንግስት ከገነት አስወጣ እግዚአብሔር መንፈስ እንደ መሆኑ በመንፈሱ ያፀናትን ምድር እርኩስ መንፈስ ሰይጣን የእባብን ልብ በመጠቀም ፍጥረተ አለሙን አውኳል የፍጥረተ አለሙን ገዥ ሰው አዳም የተባለን በኩር አስቀድሞ በመምታት እግዚአብሔር መንፈስ ስለ ሆነ በመንፈስ ሆኖ በስጋ ውስጥ የተዘራን መርዝ ለመንቀል ፍጥረታዊው ስጋ አስቸጋሪ ና ህግ የሚጥስ አመፀኛ መንፈስ ገብቶ ስላሳመፀው በስጋ ውስጥ የተሰወረችን ነብስ ለማዳን በመንፈስ ተፀነሰ ስጋን ለበሰ በስጋ ተገለጠ አስቀድሞ ከጭቃ የሰራውን ሰው በዳግም ውልደት ወደ መንግስቱ እንዲገባ ጭቃን ከሰይጣናዊ መርዝ ጭቅቅቱ እንዲላቀቅ ቅድመ ጥምቀትን አዘጋጀ በታታሩው መጥመቁ ዮሐንስ መለኮታዊ መገለጥ ስጋ በዳግም ጥምቀት ካልተወለደ ና የክርስቶስ ቅዱስ ስጋና ደም ካልተቀላቀለ የእግዚአብሔር ወገን መሆን እንደማይችል ይሄን ሂደት አፀና ስለዚህ በዘፍጥረት አብ መንፈስ ቅዱስ በአዲስ ኪዳን ከጓዳ መጋረጃ ማዳን ወይም ፍርድ ይልቅ በአደባባይ ሰው ለተባለ ሊድንበትና የእግዚአብሔር መንግስት በዳግም ውልደት በክርስቶስ ስጋና ደም ውህደት የእግዚአብሔርን መንግስት ገነትን የመውረስ ስርዓት አዘጋጅቷል ስለዚህ የቀድሞው መንፈስ እግዚአብሔር አብ ዳግም በሰው ሳይዝ አንሶና ስጋና ደምን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ተላብሶ በተገለጠው በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ኖሮ ተሰውሯል በዳግም ጥምቀት በኢየሱስ ውድ የመስቀል ስራ ስሌት በስጋውና በደሙ ውህደት እምነት አብ በውልድ እራሱ ከቀረፀ ዳግም በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት አምነን ከተፈጠርን ኢየሱስ የዘፍጥረቱ አብ መንፈስ ቅዱስ ነው የአዲስ ኪዳኑ የአብ ምልክ ነፅብራቅ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ኢየሱስ ምክንያቱም ያለ ወልድ የአብን ፊት ማንም አያይም ወልድን ያየ አብን አይቶታል ወልድን አለመቀበል ወደ አብ መንግስት አይገባም ወደ አብ እግዚአብሔር መድረሻው በር በመስቀል ላይ ለፅድቅ ማፅደቂያ ቤዛነት እራሱን የሰዋው ኢየሱስ ነው ( የክርስቶስ ኢየሱስ የቤዛነት ኪዳን )ስለዚህ በብሉይ ኪዳን ዘመን በእግዚአብሔር ና ባለ መታዘዝ በወደቀው በሰው ልጅ መሃል መጋረጃ ነበር ያ መጋረጃ/ ከእግዚአብሔር ፈቃድ የመጣ ሳይሆን በአዳምና ሄዋን አለመታዘዝ በሰይጣን ቀመር የተሰቀለ መጋረጃ ነው እንደ ምናውቀው አዳምና ሄዋን የእግዚአብሔርን ህግ ችላ ብለው የሰይጣንን ግብዣ ተቀብለው ከበሉ ቧላ መንፈሳዊ አይናቸው ተጋረደ ያኔ ማንም ሳያሳድዳቸው መሸሽ ጀመሩ መሰደድ ምክንያቱም ሰይጣን ወርውሮ የመታቸው ብል ይቀለኛል የሰጣቸው ፍሬ አሳዳጅ እንጅ የሚያረጋጋ ለጥበብ ምቹ ለእውቀት ፍቱን ለመብል መልካም ፍሬ አልነበረም አዳምና ሄዋን በኤደን ገነት ስደት የጀመሩት ገና እግዚአብሔር ሳያያቸው እንዳልል እግዚአብሔር መንፈስ ነው አለሙና በአለም ያለው ሁሉ በእርሱ እይታ ተሰውሯልና ገና ሳያናግራቸው እራሳቸው መሸሽ ጀመሩ በገነት ዛፎች መካከል መሸሸግ ጀመሩ የቅጠልንም መጋረጃ ከዛፎች ላይ በጣጥሰው ለበሱ ግን የሰሩትን የስህተት ነውር ሊሸፍንላቸው ባለመቻሉ በኤዴን ገነት ዛፎች ውስጥ ተሸሸጉ እንግዲህ የብሉይ ኪዳን ዘመን በሰውና በእግዚአብሔር መኃል ያለው መጋረጃ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጋረደ ሳይሆን በሰዎች ፍላጎት ሰዎች ያለ መታዘዝ ነውራቸውን እንዳይታይባቸው የሰቀሉት ግርዶሽ ነው. እግዚአብሔር ወደ አዳም ተጣራ አዳም በድንጋጤ ዛፎች ውስጥ እንደ ተሸሸጉ ተናገረ እግዚአብሔር ባደረጉት ስህተት ምክንያት የዛፍ ቅጠል ይጠወልጋል ነውራቸውን አይሸፍንላቸውም ስለዚህ የቁርበት ልብስ አዘጋጅቶ አለበሳቸው ከኤደን ገነት ዳግም ከሂወት ዛፍ ፍሬ በልተው የሰውን ልጅ ከመፈጠሩ ጀምሮ በእግዚአብሔር ቁጣ እንዳያስጠፉ አስቀድሞ ከመንግስቱ አስወጣቸው ያስወጣቸው እግዚአብሔር ሳይሆን ሰይጣን ወርውሮ በምራጭ ፍሬ ብልጫ ታገኙበታላቹ ብሎ ያበላቸው ፍሬ ነው መቶ ያባረራቸው የብሉይ ኪዲን መጋረጃ ምን ያህል አስጨናቂ እንደነበር ሰዎች የእግዚአብሔርን መገኘት ለማዳመጥ ብዙ አይነት ድካምን ይደክሙና የእግዚአብሔርን ፊት ያዩ ዘንድ እንደ ድካማቸው መጠን አለመንፃታቸውን እንዲያውም ከህግ ውጪ ሲሆኑ ቅስፈት ሳይቀር ያጠቃቸው እንደ ነበር ብሉይ ኪዳን ያስተምረናል ለምሳሌ ወደ ቤተመቅደስ. የረከሰ ወይም ኃጢአት ያለበት አይገባም ነበር ታቦትን እንኳ በቅንነት መደገፍ አይችልም ምክንያቱም ይህ የአዳም ምራዥ እርግማን በውስጡ ስለነበር የኃጢአት መስዋዕታቸው እእንኳ እግዚአብሔርን አያረካውም ነበር የየ እለት ይሰዋሉ ያለ እርካታ በጭንቀት ያ ሁሉ ለእግዚአብሔር መልካም የመስዋዕት እርካታን አልሰጠውም ስለዚህ. ለዚህ አገላለፄ አንባቢያንን ይቅርታ ብልም ሃሳቤን ያጠቃልልልኛል እግዚአብሔር ልክስክስ መስዋዕታቸውን ይንቅባቿል አይረካበትም ነበር ምክንያቱም ፍጥረታዊው አዳም ከህግ ውጪ ተልከስክሶ ስለ ነበር እግዚአብሔርን ከትውልድ ፊት አርቆታል ለዚያም ነው እግዚአብሔር የቃኤልን መስዋዕት የምድር ፍሬን ሽታ ያላሸተተው ይልቁኑ በአቤል በሰባ በኩራት በኩር በግ መስዋዕት ደስ የተሰኘው ምክንያቱም በአቤል እግር የሚተካ ቃል ስላለ እርሱም በኩሩ ኢየሱስ ስለ አለም ኃጢአት ቤዛነት ስለ ሚሰቀል ኢየሱስ ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ አለም ፍፃሜ መጨረሻ ለእኛ ውድ ቤዛችን ስሆን በአብ ፊት ግን የሰባው የአብርሃም በግ ይስሃቅን ይተካል የአብርሃም መስዋዕት በልጅና በአባት ውስጥ ምስጥራዊ ነበር ባሪያ የማያየው የማይሰማውም ነበር ገደብና መጋረጃ የተንጠለጠለበት የክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት ግን ያን በሰውና በእግዚአብሔር መሃል ያለውን መጋረጃ የሚገፍ ብርሃን ነው ስለዚህ አስቀድሞ አዳምና ሄዋን የለበሱት ቁርበት ይቀርና በክርስቶስ ቤዛነት ውድ መስዋዕት ከስጋና ደም ውጭ በመንፈስ ቅዱስ አንድነት በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ከአብ ጋር ዳግም ፊት ለፊት መተያየት ሆኖልናል የአብርሃም መስዋዕት ሚስጥራዊ ቢሆንም ለባሪያዎቹ ለእኛ ግን የክርስቶስ ኢየሱስ መገለጥ ውድ ቤዛነት አሮጌውን መጋረጃ የአብ ቁጣን ቁርበት ከአይናችን ላይ መግፈፍ ሆኖልናል የአዳም ቁርበት አዳም ዳግም የእግዚአብሔርን ፊት እንዳያይ ይጋረደው መጋርጃ ነበር ኢየሱስ ብርሃን እንደ መሆኑ በክብሩ ዙፋን ብርሃን ገፎታል. ሰዎች በስቃይ ወደ መቅደስ እንዳይገቡ በክርስቶስ ብርሃን በሃሴት በደስታ ያለ ሰቀቀን በክርስቶስ ውድ የመስቀል ላይ ቤዛነት መግባት ሆኖላቿል ኢየሱስን የሰቀሉ ሰዎች ልብሱን ገፈው በልብሱ ላይ እጣ የተጣጣሉ ሰዎች ወደቅ አይደለም. እነርሱ ክብሩን ገፈፍን ብለው ለአለም የማይጠፋ ብርሃንን አበሩ በእነርሱ ክፋት የተገፈፈው ልብሱ እስከ ቤተመቅደስ ራስ መጋረጃ ድረስ ለሁለት ተቀደደ ያኔ በብሉይ ኪዳን የራቀን የተሰወረን ብርሃን አለም በቅርበት አየ አገኘ ለዚያም ነው ከስድስት ሰአት እስከ ዘጠኝ ሰአት በምድር ላይ ፅኑ ጨለማ የወደቀው ለምን መሰላቹ የእባቡ ምራዥ የሂወት ብርሃን ሞራ ግርዶሽ ከሰዎች አይን እርግብ ሞራ መገፈፍ ሲጀምር ሶስትን በአራት አባዝተን አራትን በሦስት እንደግማለን ማባዛታችን ከስድስት እስከ ዘጠኝ አራት ሰአት ነው በአለም በአራቱ ማዕዘን ግንበኞች የናቁት አናጢዎች የቀጠቀጡት እርሱ የቤተመቅደስ ራስ ብርሃን መሆኑን ለመረዳት እንሞክር ዘጠኝ ከሶስት ሶስት ከዘጠኝ ውስጥ እርስ በእርሳቸው እራሳቸውን ስለሚተኩ. አብ በወልድ ወልድም በአብ ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ አንድምታ እንዳለ እንድንረዳ ነው እንዲው ጋንጩር የኢየሱስን ስቃይ አልጠገበም ይልቅ እየቀጣው ስለ እኛ ኃጢአት ግን በልብሱ ላይ የእርጫ እጣ ተጣጣለ ይህ የአዳምና የሄዋን ወደው ያመጡት የቅጠል ልባሽ ምትክ በሰው ፍላጎት እግዚአብሔር ስጦታ የለበስነው የእኛን መልክና ኃጢአት የለበሰው የኢየሱስ ስጋው ምሳሌ ነው ልባሽ ልብሱ ስጋው ነው አዳም ከእግዚአብሔር ክብር በተለየ ጊዜ ብርድና እራቁትነት ተሰማ ቅጠል ለበሰ ተሸሸገ ፣ እመለሳለሁ ፣
🇪🇹 የኢትዮጵያን ሰንደቅ በየትኛውም ሃይማኖታዊ ተቋም እስስቶች እርኩሳን የዛገ እርኩሰታቸውን ለማሽቃለጥ በእምነት ተቋም ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ በተባለ ምድር ወንድ ከውንድ ጋር ተጋርቶ ለብሶት እንዳይታይ ሴትም ከሴት ተጋርታ ለብሳው እንዳይታይ ወንድ ከሴት ጋር ተጋርቶ ለብሶት ይገኝ በየትኛውም ሴርሞኒ ኩርሴድ እኛ ስንማር ሰንደቅ 🇪🇹 ክብር አለው የኢትዮጵያ ኩራት ክብር ነውትምህርት ቤት ሰንደቅ ጠዋት ሲወጣ አንድ ወንድና አንድ ሴት ቆመው ነው በሌላው ሰልፈኛ ተማሪ ፊት የሚያወጡት ሰቃዩ ወንድ ሲሆን ሴቷ የተፈጥሮን ውበት አድማቂ የወንዱ ቅሪት ቅርስ ምሳሌ ናት ማታ ሲወርድም በሰልፈኛው ተማሪ ፊት ወንድና ሴት ወደ ሰንደቅ ቀርበው ሴቷ የተፈጥሮን ውበት ሴርሞኒ የወንድ ቅሪት ቅርስ አካል በመሆኗ አጃቢ ናት ወንድ የሴት ራስ እንደ መሆኑ አውጪም አውራጂም ከነ ክፋይ እህቱ አካል ጭምር የወንድ ነው ወንድና ሴት መሆናቸው የተፈጥሮን ስርዓት ለትውልድ ማስየማር ነው ሰይጣንም የራሱ የእርኩሰት ጥመት ምልክቶችን በአዳም ና ሄዋን ፍጥረታዊ ልጆች ላይ ተመሳሳይነትን አስፍኖ በእርኩሰት አለምን ለማጨቅየት የስህተት ሳንባ ነቀርሳውን ካንሰር ስላስፋፋበየትኛውም ቦታ በግል ካልሆነ በተመሳሳይ ጥምር ፆታዎች ዘንድ ሰንደቅ እንደ ድሪቱ እርካርብ ተለብሶ ቢታይ በሃገር ክብር በትምህርት ሚኒስተር ስም ከህግ ተጠያቂነት አያመልጥም
View 1 reply
Load more
ኢየሱስ ጌታ ነው
በኔ ሂወት እኔ ያሰብኩት ሳይሆን እግዚአብሔር ያሰበልኝ ብቻ ይሁን
እኔ የማስበው መጥፊያዬ ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ያየልኝ ግን መኖሪያዬ ይሆናል
ዘዳግም ምዕራፍ ፴፫ ቁጥር ፳፯ እንዲህ ይላል
መኖሪያዬ የዘላለም አምላክ ነው የዘላለምም ክንዶቹ ከእኔ በታች ናቸው እኔ በክንዶቹ ላይ.
የሰው ልጅ መጥፊያውን ይስላል እንጅ መኖሪያውን እንደ ፈጣሪ አምላኩ እንደ እግዚአብሔር አይመሰርትም !!
2 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
ኢየሱስ ጌታ ነው
የእግዚአብሔር ፀጋ ጉለት ምልክት
ብዙ አገልጋዮች ባለ ፀጋ ነን በማለት እራሳቸውን በስንፍናቸው ይኮተኩታሉ ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ፀጋ የላቸውም ከራሳቸው ፍላጎት የመነጨ ግብዝነት እንጅ
ስጋዊ ነውር አልባ አለባበስ እንዳለ ሁሉ
የእግዚአብሔር ፀጋ መንፋሳዊ ነውር አልባ
የቅድስና ሙላት የሞላበት ነው እግዚአብሔር
የሚከብርበት ቅዱሳን የማይሰናከሉበት
ለምሳሌ በስጋ ሂወት ሰው እራቁቱን ካላበደ በቀር ህፍረተ ሰውነቱን አጋልጦ እንደ ማይሄድ ሁሉ እንዲው የእግዚአብሔር ፀጋም የምን ጊዜም ባለ ሙሉ ክብር ነው በስጋ ሂወት ሰው ሙሉ ሱት ለብሶ ለእግሩ ጫማ ቢጎለው የሱቱ ውበት ይጎላል እንዲው ሱትና ጫማ ኖሮት ሸሚዝ ቢጎለው እንዲው የሰውየውን አለባበስ ኳሊቲ ያጎላል እንዲው ሁሉን አሟልቶ የውስጥ ጥቃቅን ብልቶቹን መሸፈኛ ባይለብስ ለለዋሹ ምቾት ይጎለዋል
እንዲው የእግዚአብሔር ፀጋ የላቸውም ሰዎች በቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲው የጎደሉ ናቸው ለአገልግሎት ተጠርተናል ብለው ሊያገለግሉት በፈለጉት መምን ፊት የሻኛና የዳዊት የምላስ ሰንበርና ጨጓራ የአገጭና የለቦጭ ልዩነት ተራዎችን በቪአይፒ ደረጃ የሚለዩት
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ያ አቤን
በእግዚአብሔር መልክ ለተፈጠረ
በክርስቶስ ስቃይ በመስቀል ላይ
በጣር የተወለደን ሰው ምን አለሽ / አለህ ተራ የሚመድቡት ማን አለህ / አለሽ ሳይሆን / እንደ ሸቀጥ ምን አለው / አላት የሚሉት
የክርስቶስ ኢየሱስን የቤዛነት ዋጋ የአብን መልክ ምን አለህ አለሽ አሮጌው አዳማዊ ማንነት ተራ የሚመድቡት እኚህ ናቸው የእግዚአብሔር ፀጋ የሌላቸው ከፀጋው ሙላት ኳሊቲ የጎደሉ ምናምንቴ የስጋ ፍላጎታቸውን ትል እከክ የሚያኩ እከካም ሰዎች ናቸው የእግዚአብሔርን ስም የክርስቶስን ዋጋ ያጎደፉት 😁😄😄😄😄😄😄❤
2 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
ኢየሱስ ጌታ ነው
የአለም መንግስታት
2 months ago | [YT] | 0
View 7 replies
ኢየሱስ ጌታ ነው
ለመነጠቅ ተዘጋጅተሃል ወይ ?
3 months ago | [YT] | 0
View 8 replies
ኢየሱስ ጌታ ነው
. . . .
3 months ago (edited) | [YT] | 0
View 4 replies
ኢየሱስ ጌታ ነው
ሲኦልና ግባአቶቹ
ሲኦል ማለት የገነት ወይም የእግዚአብሔር መንግስት ተቃራኒ የኃጢአት መናሪያ ትራንስፖርት መዳረሻ የፍርድ ቅጣት መቀበያ ነው
በሲኦል የተከፋፈሉ ፍርዶች አሉ እንደ የ ኃጢአቱ ልዩነት
አንድ ቀን አንዲት ወጣት በተቀመጠችበት በቀትር አንቀላፋች ለሳዓታት ያህል ያኔ እንቅልፍ ሳይሆን. የኃጢአን ሙታንን አድራሻ እንድታይ ነበር እንድትጎበኝ
በተቀነጠችበት አይኗ ፈጧል እስትንፋሷ አለ በውስጧ ግን ቀልበ ህሊናዋ መንፈሷ ክዷታል አብሯት በስጋዋ ውስጥ አልነበረም
ወደ አንድ ምድረ በዳ ማንም ወደ ማይኖርበት መንደር ተጓዘች
እንዲው መሬቱ ከድርቀቱ የተነሳ የደረቀና እንደ ኤፍራጥስ ወንዝ ድርቀት የተሰነጣጠቀ ስፍራ ነበር
እንዲው የቀበሮና የጅብ ጉድጓድ የመሳሰሉ አልፈው አልፈው ይታዩ ነበር ሴቲቱም ወዲ ምን እንደ ወሰዳት ሳታውቅ አንድ ብርሃን ፊቷ ላይ በሰው ቅርፅ እያወራት ወደ ከጉድጓዶቹ ወደ አንዱ ጉድጓድ ገባ ያ ብርሃን የሰው አቋም ና ቋንቋ ይኑረው እንጅ ልትጨብጠው ብትሞክር
አይጨበጥም እንደ ጭስ ብናኝ እንደ ጥላም ነበር
ሴቲቱን ተከተይኝ ብሎ ወደ ጉድጓድ ገባ ተከተለችው ጉድጓዱ ለአገባብ ባይመችም ውስጡ ግን ሌላ አለም ይመስል ሰፊና አሁን የምንኖርባትን ምድር አልያም የኳስ ሜዳ እስታዴም ይመስላል
እናም ገና ገብተው ትንሽ እንደ ተራመዱ ብዙ ሰዎች በአንድ ቦታ ከሽማግሌ አሮጊት እስከ ውስን እድሜ እስካላቸው ልጆ ድረስ በዚያ በጭንቅ ታጉረዋል መሬት ላይ እናም መሬቱ ባዶ አልነበረም በተለያዩ ትላትልና እባቦች እንደ ሳር በዝቦ ምንጣፍ በሆነ ስፍራ ላይ ነበሩ
በትላትሎቹ ይነካከሳሉ በእባቦቹ ግን የሰው ልጅ በምድር ሳለ ባልተቀጣ ክፉ ስልጣኔ በተለየ መልኩ እባቦቹ በሰዎቹ ላይ ቁማር ይጫወታሉ በአፈቸው እየገቡባቸው በመራቢያና በመፀዳጃ ፊንጢጣቸው እየወጡ ያሰቃዩ ነበር እኚ በእባቡ ካራቡላ ወይም ጆቶኒ ጌም የሚሰቃዩ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተቃዋሚ አላማኞች ነበሩ
እንዲው ደግሞ ወዲያ የእበት ኩበት በመሰለ ፍም ላይ የተዳፈኑ ነበረ እኝ የሐሰት ምስክሮች ውሸታሞች የሚቀጡበት ስፍራ ነበር
እንዲው ደግሞ የሰው ባል የሰው ሚስት በስውር በመወሸም ና የዝሙት ንግድን መተዳደሪያ እንዲው የግብረሰዶም ወዘተ በዝሙት እርኩሰት አለምን ያጨቀዩ ነብሳቸውን ያዛጉት የሚቀጡበት እንዲ
በትልቅ በጋለ ጦር ላይ በጀርባቸው ተንጋለው ወገባቸው ተወግቶ እንደ ተሰጣ ቁርበት ይንጠባጠባሉ እንደ ሞራ. በንዳዱ ላይ
እንዲ እግዚአብሔር የለም ብለው የሚያምኑ ጣኦት አምላኪዎች
በእሳት ፍም በሚመስል ወንበር ላይ ለየ ግላቸው በትንንሽ ዋሻ ውስጥ ተቀምጠዋል ስጋቸው ተጠብሶ አልቆ አጥንታቸው ይጮኻል
እንዲ ሌቦች ቀማኛዎች ሰላቢዎች ስግብግቦች ደጋሚ ደብተራዎች
አስመሳዮች ጠንቋዮች ሰይጣን ቀላቢዎች የሰው ሰይጣኖች ቀን ሰው ለሊት ተባይና አውሬ የምድር ተሳቢ ፍጥረታትን የሚሆኑ አስማተኞች ለምድር ሃብት ዝና ብለው እግዚአብሔር የከዱ በባለ እንጀራቸው ላይ የጥንቆላ መተትና ወዘተ የሰይጣንን ትዕዛዝ የፈፀሙ ተሳዳቢዎች አሽሙረኞች የቤተሰብ ጣጣ አምላኪዎች በደም ደብተራ የተቆራኙ የክርስትና መልክ ያላቸው የእግዚአብሔርን መንፈስ ኃይል በሰይጣን ክፉ ምክር የቀየሩ አስመሳዩች የእግዚአብሔርን ሃይል የካዱ እንዲው ምላሶቻቸው ተጎልጉሎ ወቶ እንደየ ስራቸውና ምስክሮቻቸው የሁለት ሰው ምላስ በአንድ ታስሮ በእሳት ባህር ውስጥ እንዲጓዝ እንዲቀጣ ነበር
ያየችው ይሄን ሁሉ በምታየው ነገር ጥያቄ ተከትላ የገባችውን ብርሃን ስትጠይቅ የእያንዳንዱን በልዩነታቸው መቀጣጫ መልክ አስረዳት
ከዚህ በላይ በዚህ አንቆይ በማለት በገባበት ጉድጓድ ወደ ውጨኛው ምድረ በዳ ሂዟት ወጣ ከወጣች ቧላ ያን ብርሃን መልሳ አላየችም
ስትነቃ በተቀመጠችበት ቅስፈታዊ ራዕይ ነበር ያየችው ግን እድሜ ልኳን ከክርስቶስ ያቆራኛት የኃጢአን ሙታን ፍርድ ፕሮፋይል ነበር
አንዳንድ ሰው ካላየ አያምንም ሳያዩ ያመኑ ግን ብፁአን ናቸው
3 months ago | [YT] | 0
View 2 replies
ኢየሱስ ጌታ ነው
በጠማማ ህዝብ መሃል
3 months ago | [YT] | 0
View 3 replies
ኢየሱስ ጌታ ነው
ባ ራዕዩ ህልመኛ
3 months ago | [YT] | 0
View 4 replies
ኢየሱስ ጌታ ነው
የሟርተኞች ሟርት ፈረሰ !!
ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፯ ቁጥር ፴፮ ላይ
እንዲህ አይነት የሟርት ክስ ምስክርነት በላ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሲፈርስ እናያለን ኢየሱስ ክርስቶስ ለግብዣ ወደ ተጠራበት ቤት አንዲት ኃጢአቷ ፍንትው ብሎ ሰው ሳያሳያት ለራሷ የታያት ሴት ኢየሱስን አጊታ ንስሐ ለመግባት ያደረገችው የንስሐ መግቢያ አስደሳች ሂደት ሃሌሉያ
ሴቲቱ ለኢየሱስ የግብዣው ባለቤት ያላደረገለትን የእምነት ክብር አድርጋ ከኢየሱስ ጋር ልብ ለልብ ተገናኘች የግብዣ ባለ ቤት ምግብ ማቅረብ እንጅ ለተጋባዥ እንግዳ የንፅህና መጠበቂያ የእጅና የእግር የአክብሮት ሰላምታን ጭምር ለእንግዳ በመካከለኛው ምስራቅ ማህበረሰብ ዘንድ ለእንግዳ አቀባበል የሚደረግ ከላብ ድካም ለመላቀቅ የሚቀርብ መታጠቢያ በእኛ ዘመን ሻውር እንደ ማለት እንዲው የራስ ፀጉር ማስዋቢያ ቅባት የመልካም መአዛ ሽቱ አላቀረበለትም ይልቁኑ እንደ አንድ ተራ እራብተኛ ያለ ምንም ፌርሙላ
በምግብ ጠረጴዛ ላይ እንደ እርያ ምግብ ብቻ ነበር ያቀረበው
ይህ ጋባዥ ለኢየሱስ ፍቅር የለውም በግብዣው ሊሳለቅበት የጋበዘው ይመስላል እንደ እኔ አረዳድ አንዳንድ ጠላት በሆድ ፍርፋሪ ግብዣ ባለ እንጀራውን ሊታዘብና. ሊያዋርድ ሊሳለቅ ይጋብዛል መብልን ያቀረበልን ሁሉ ወዳጅ እንዳልሆነ ጠንቀኛ ጠላት እንደሆነ ዘፍጥረት ምዕራፍ ፫ ላይ በአፅኖት ያስጠነቅቀናል እግዚአብሔር የጋበዘ ሁሉ ወዳጅ ሳይሆን ጠንቀኛ ጠላት ሂወትን ከመኖር ከእግዚአብሔር ስርዓት የሚመርዝና የሚያመሰቃቅል ጠላት ነው ወዳጅን በሚጠፋው ሆድ አንመዝንም ይልቅ በማይጠፋው በዘላለም በእግዚአብሔር ህግ ቃል እንጅ እንደ ራሳችን መውደድ እንጅ በማይረባ ነገር ጠልፎ መጣል መሳለቅን እግዚአብሔር አላስተማረንምና
አንዳንዶች ለራሳቸው ጠግበው ሳይበሉ ሆዳቸው የገሃነም ደጅ ሆኖ ሳለ አጉል ጋባዥ ናቸው በመሰሪ ግብዣቸው ሳንገኝ ስንቀር የሟርት መተታቸውን የውዳቂ ጥንቆላ እምነታቸውን ድግምትና ትብታብ ስልብና አጓጉል ከንቱ በኢየሱስ መስቀል ስራ ክርስቶስ ሰይጣንና ስራውን ድል የነሳውን የሰይጣንን ውዳቂ ፍርፋሪ ና ምናምንቴ ኮልኮሌ አሳፋሪ
ማንነታቸውን በአደባባይ ያሰጣሉ
ለማኝ ፍርፋሪ ማስጣት ልማዱ ነው
ውሻም ወደ ትፋቷ መመለሷ ግድ ነው
እላለሁ ምክንያቱም ውሾች ቀላዋጭ
ለማኞች ያላቸውን ነውር ስራቸውን
በአደባባይ ላይ አንዴ በኮልኮሌ
አንዴ በፔስታል ያሰጣሉ ውሻ ወደ ትፋቷ ትመለስ የል ተመልሰው እራሳቸው ሟርትና ድግምት መተትና ከንቱ ሰይጣናዊ የእምነታቸውን
እብት ይበሉታል ውሻ ትፋቷን ተመልሳ መላስ ግድ ነውና
ብዙ በመልካቸው እግዚአብሔር አምላኪ የሚመስሉ በልባቸው መቃብር ሰይጣንን የሚከተሉ እርኩሳን አሮጊቶች ሴቶች ከንቱ ወንዶች ጭምር እግዚአብሄር የመልከ ፅድቄ አምላክ ይመስላቸዋል እናም በላይ ማንነት እንጅ በውስጣዊ ፍቅር ኢየሱስን አያውቁትም ስለዚህ በመልካቸው አምላኪ ናቸው በውስጣቸው የሰይጣን ተልኮ አስፈፃሚ ፀያው የመካነ መቃብር ብልሹ የሳምንት አስከሬን ብስባሽ ናቸው የልባቸው ነቀዝ ጓዳ ሲፋተሽ
ማንም የማንንም እንዳይመኝ እግዚአብሔር ያስጠነቅቃል
ማንም በራሱ ቤትና በልጄቹ ላይ እንዲሆን የማይፈልገውን በሌላው ልጅ ወይም በሌላ ባለ እንጀራው ላይ እዲሆን እንዳይመኝ በክፉ ከንቱ ጥንቆላው በቅናት ቅንቅኑ እየተቃጠለ ሌላውን ጠልፎ በመጣል እርሱ ቀዳሚ እንዲሆን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ አይደለም እግዚአብሔር በቁጣው ማእበል ፍርድ ተግፃፅ አስጠንቅቋል
አንዳንድ እከካም ሰዎች ካለ እነርሱ አማኝ የቤተ መቅደስ እስትራቾ መወልወያ ፎጣ የለም መልካቸውንና አለባበሳቸውን አሳምረው የልብ ከንቱ እርኩስ በሃሪ ንቅዝናቸውን ዝገት ሳያስለቅቁ ወደ እግዚአብሔር ፍፁም የፅቅድ ንፅህና መጠበቂያ ሳይቀርቡ እራሳቸውን በከንቱ ምኞታቸው ከንቱነት እያታለሉ በቅዱሳን ዙሪያ እንደ አረም ይበቅላሉ በነውራቸው. ያው ውሻ ትፋቷን ተመልሳ ትልሳለች እንጅ ማንም አይልስላትም 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄🗽
ሌዝቢያን ሴቶች የሚጠቀሙትን ቋንቋ በጥቂቱ ላብራራላቹ እንደ እግዚአብሔር መንፈስና ፈቃድ. በሁለት ከረጢት ዳቦ በተከሻ ቦርሳቸው ቸኮሌት ወይም አፕል አለበለዚያም ኬክ ይሂዙና ለእርኩሰታቸው ካንሰር ሊቆጣጠሯት ወደ ፈለጓት ሴት ይሄዳሉ
እናም የአንዱን ኪስ ዳቦ በስጦታ መልክ ይሰጧታል ከተቀበለች ኬካቸውን ይደግሟታል ከተቀበለች ቸኮሌታቸውን ይሰጧታል ሶስቱን ከተቀበለች በአራተኛው አፕል ካንሰራቸውን ቀብተው አብልተው ይበሏታል
ፋራ ሲሰለጥን በስጦታው ድንጋይ ውርዋሮ ከተፈጥሮ ክብራችን ማንነት ሊያወርደን የማይወረውርብን ፍርፋሪ የለም የማይጥልብን የማይሰጠን ፍርፋሪ የገማ የተላ ዳቦ የለም የማይልክልን ቸኮሌት የለም የማያመለክተው የአፕል አፕክሌሽን የለም እኛ ግን በተሰቀለው በክርስቶስ ኢየሱስ ትከሻ ላይ ዳግም ሰይጣን ተንጠራርቶ ላይወጣብን ላይደርስብን በተከሻው ላይ ተመዝነናል እርሱን አምነን በመታመን እርሱ የወይን ግንድ እኛ ቅርንጫፎቹ ሆነናል
ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፩፭ ላይ እንቅጩን ወንጌል አስረድቷል
በኢየሱስ ያመኑቱ በጭራሽ ዳግም በእባቡ ስጦታ እንጀራም ሆነ ዳቦ
ኬክም ሆነ ቸኮሌት አፕልም ሆነ አዘር ምንም ቢያቀርብና ምንም ቢያመጣ ተመተን እንዳንቆስል ክርስቶስ ቆስሎልናል በልተን እንዳንበላ በክርስቶስ ኢየሱስ ትከሻ ካይ የወይኑ ግንድ ቅርንጫፍ ሆነን ከአለም እርኩስ ምኞት ተዳቅለን የሰይጣን ድቅል የገሃነም እሳት ባህር ማገዶ ነብሳችን እንዳትሆን ከፍ ብለን ማንም ላይደርስብን ከአለም ርቀን በክርስቶስ ትከሻ ላይ ቅርንጫፍ ሆነናል
ስለዚህ ግብዣቸውን በልተን ላንረክስ በክርስቶስ ኢየሱስ ውድ ቅዱስ ቁርባን የዚህን አለም እርኩስ አርካሽ እንጀራና ዳቦ ክብርና ከንቱ ዝናን ንቀናል ዳግም በክርስቶስ የተወለድ ነው ከዘፍጥቱ እባብ ግብዣ ምት ከገባንበት ዘላለማዊ ሞት መቀመቅ ልንወጣ ዳግም ላንገባ እንጅ በልተን
ማቲዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፬ ኢየሱስ የሰው ልጅ በእንጀራና በዳቦ በሐብትና በምድራዊ ከንቱ ዝና ብቻ እንደማይኖር በእግዚአብሔር ህግ ስርዓት ብቻ መኖር እንደሚችል የሰው ልጅ ስጋ ለባሽ ዳግም ቢፈተን ቢፈተሽ መክፈል የማይችለውን ውድ ዋጋ እርሱ ቅዱስ ሁሉን ገዥ አምላክ ከፍሎልናል
አሁን ስጋና ደሙን ተላብሰን በእርሱ መንፈስና ፍቃድ እየኖርን በተከሻው ላይ ቅርንጫፍ ሆነን ከተዘባነንን የሰይጣን የሌዝቢያን ሴቶች ግብዣ የይቅመሱልኝ ጥሪ እንቢ ስንል ፍርፋሪ ዳቦና በገማ ፍርፋሪ ሻጋታ የሚወረወርብን ምት ድንጋይ ሟርት መተት ድግም እኛን
አያገኘንም እኛ በክርስቶስ ኢየሱስ ድል ተሰውረናል በእርሱ ላይ ቅርንጫፍ ነን እንጅ ግንድ አይደለንም ዳግም እባብ ላይወጣብን ከአለም እርኩሰት ከህግ ጥመት ርቀና በክርስቶስ ኢየሱስ ትከሻ ላይ ቅርንጫፍ ሆነናል
የሚወረውሩት ከንቱ ሰይጣናዊ የዳቦም ሆነ የእንጀራ ፍርፋሪ የአፕል ድንጋይ ሆነ የቾኮሌት ግብዣ የማስቲካ መረቅ እኛ ላይ አይደርስም እኛ በክርስቶስ ኢየሱስ አብ ቀኝ በክርስቶስ ትከሻ ላይ ከአለም እርኩሰት ርቀናል ግንዱን ቢመቱ የተመታው ግንድ እያለ በኢየሱስ መስቀል ድል ስራ ተመተው የሚወድቁት በወረወሩት ፍርፋሪ ላይ እራሳቸው ወርዋሪዎቹ ናቸው 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ይኖ ዴቮ አይኖ ክራይስት ኤግዛት 😄😄😄 ዴቭል ግፍት ዶንት ላይክ ዚስ ቱማች ዴርቲ ቱሩ ፑት ጋርቤጅ. ቴክ ፋይናሊ ፋይር ዳሜጅ
( የተባረኩ ሴቶች ኳሊቲ )
የሩት መፅሐፍ ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፬ ላይ ስነ ምግባርን እንዴት ሴት ልጅ መማር እንዳለባት ያስተምረናል ሴት የወንድ ራስ እንዳልሆነች የወንድ ታናሽ ተቃራኒ እህት እንደሆነች ያስተምራል ሴት በወንድ የምትተዳደር እንጅ ወንድ አስተዳዳሪ ጭምር እንዳልሆነች የሩት መፅሐፍ ስነ መግባር ያስተምራል
የሩትንና የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፯ ቁጥር ፴፮ ላይ ያለችውን ኃጥአተኛ ሴት አንድምታ ጠቅለል ባለ መልኩ ስንገነዘብ
ሴት በወንድ ክብር ላይ ፊጥ ፍጥጥጥ ማለት እንደ ሌለባት ስነ ምግባር ባለው መልኩ በትህትና የባልዋንም ሆነ የአምላኳን ልብ እንዴት ባለ ትርትመንት ማራራትና በፍቅር ማቅረብን መቅረብን አስተምረውናል
ሩት ወደ ባልዋ ቦዔዝ ስትቀርብ ታጥባና ተውባ መልካሙን ልብሷን ለብሳና ተቀብታ አምሮባት በመልካም ሽታ በጥሩ መአዛ በብልሃት ጥበብ ቅልጥፍና ፍቅር ነው ትትናን ተከትላ
ወደ አምላኳ ወደ ኢየሱስ የቀረበችው ኃጢአተኛዋ ሴት እራሷ በኃጢአት ብትቆሽሽም ለጌታ አምላኳ ለኢየሱስ ምን አይነት የአክብሮት ግብዣ ሴርሞኒ አቀባበል እንደሚገባው በደንብ ታውቅ ስለ ነበር ለእርሷ ኃጢአት ስርኤት በአዋራ ለቆሸሸ እግሩ በንስሐ ጉልበት በእንብርክክ እንባዋን ሂዛ ቀረበች ስለ እርሷ በደል የቆሸሹ እግሮቹን አራሰች በንስሐ ጉልበት ተንበርክካ የወንድም የሴትም ራስ ኢየሱስ እንደሆነ ታውቅ ነበርና ክብሯ የሆነውን ፀጉሯን ለተከበረው ጌታ አምላኳ ለኢየሱስ እግር ድራይ ማድረጊያነት ተጠቀመች እንባዋን ከእግሩ አዋራ ጭምር ለማፅዳት በፀዳበት እግሩ የንግስና ቅድስና ዘላለማዊ ስሙን ለመናገር እጅግ ውድ የሆነን ሽቱ ብልቃጥ እግሩ ላይ ሰበረች የእድሜ ልኳን ኃጢአት በመልካም ስነ ምግባር የንስሐ ሴርሞኒ ፀሎት ምህረት አገኘች
( የክርስቶስ ኢየሱስ መገለጥ )
እንጅ ፍርፋሪ ጎዝጉዛ በፈጣሪዋ ላይ አላንጓጠጠችም
የኢየሱስን ፈጣሪነት ለማያምኑ ትንሽ ማብራሪያ ላድርግ
አብ እግዚአብሔር መንፈስ ነው መንፈስ የሆነው አምላክ
ግኡዙን አለምና ሰው የተባለ ና ተንቀሳቃሽ ፍጥረተ አለምን
ፈጥሯል ለፈጠረው ፍጥረት ህገ ስርዓትን ገንብቷል ሰይጣን
ያን የፍጥረተ አለምን ሰላም ለማደፍረስ ተፈጥሮን በመጠቀም
በእባብ ልብ ውስጥ ገባ በእባቡ ግብዣ ጅራፍ የሰውን ልጅ ገርፎ
ከእግዚአብሔር መንግስት ከገነት አስወጣ
እግዚአብሔር መንፈስ እንደ መሆኑ በመንፈሱ ያፀናትን ምድር
እርኩስ መንፈስ ሰይጣን የእባብን ልብ በመጠቀም ፍጥረተ አለሙን አውኳል የፍጥረተ አለሙን ገዥ ሰው አዳም የተባለን በኩር አስቀድሞ በመምታት እግዚአብሔር መንፈስ ስለ ሆነ በመንፈስ ሆኖ በስጋ ውስጥ የተዘራን መርዝ ለመንቀል ፍጥረታዊው ስጋ አስቸጋሪ ና ህግ የሚጥስ አመፀኛ መንፈስ ገብቶ ስላሳመፀው በስጋ ውስጥ የተሰወረችን ነብስ ለማዳን በመንፈስ ተፀነሰ ስጋን ለበሰ በስጋ ተገለጠ አስቀድሞ ከጭቃ የሰራውን ሰው በዳግም ውልደት ወደ መንግስቱ እንዲገባ ጭቃን ከሰይጣናዊ መርዝ ጭቅቅቱ እንዲላቀቅ
ቅድመ ጥምቀትን አዘጋጀ በታታሩው መጥመቁ ዮሐንስ መለኮታዊ መገለጥ ስጋ በዳግም ጥምቀት ካልተወለደ ና የክርስቶስ ቅዱስ ስጋና ደም ካልተቀላቀለ የእግዚአብሔር ወገን መሆን እንደማይችል ይሄን ሂደት አፀና ስለዚህ በዘፍጥረት አብ መንፈስ ቅዱስ በአዲስ ኪዳን ከጓዳ መጋረጃ ማዳን ወይም ፍርድ ይልቅ በአደባባይ ሰው ለተባለ ሊድንበትና የእግዚአብሔር መንግስት በዳግም ውልደት በክርስቶስ ስጋና ደም ውህደት የእግዚአብሔርን መንግስት ገነትን የመውረስ ስርዓት አዘጋጅቷል
ስለዚህ የቀድሞው መንፈስ እግዚአብሔር አብ ዳግም በሰው ሳይዝ አንሶና ስጋና ደምን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ተላብሶ በተገለጠው በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ኖሮ ተሰውሯል በዳግም ጥምቀት በኢየሱስ ውድ የመስቀል ስራ ስሌት በስጋውና በደሙ ውህደት እምነት አብ በውልድ እራሱ ከቀረፀ ዳግም በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት አምነን ከተፈጠርን ኢየሱስ የዘፍጥረቱ አብ መንፈስ ቅዱስ ነው የአዲስ ኪዳኑ የአብ ምልክ ነፅብራቅ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ኢየሱስ ምክንያቱም ያለ ወልድ የአብን ፊት ማንም አያይም ወልድን ያየ አብን አይቶታል ወልድን አለመቀበል ወደ አብ መንግስት አይገባም ወደ አብ እግዚአብሔር መድረሻው በር በመስቀል ላይ ለፅድቅ ማፅደቂያ ቤዛነት እራሱን የሰዋው ኢየሱስ ነው
( የክርስቶስ ኢየሱስ የቤዛነት ኪዳን )
ስለዚህ በብሉይ ኪዳን ዘመን በእግዚአብሔር ና ባለ መታዘዝ በወደቀው በሰው ልጅ መሃል መጋረጃ ነበር ያ መጋረጃ/ ከእግዚአብሔር ፈቃድ የመጣ ሳይሆን በአዳምና ሄዋን አለመታዘዝ በሰይጣን ቀመር የተሰቀለ መጋረጃ ነው እንደ ምናውቀው አዳምና ሄዋን የእግዚአብሔርን ህግ ችላ ብለው የሰይጣንን ግብዣ ተቀብለው ከበሉ ቧላ መንፈሳዊ አይናቸው ተጋረደ ያኔ ማንም ሳያሳድዳቸው መሸሽ ጀመሩ መሰደድ ምክንያቱም ሰይጣን ወርውሮ የመታቸው ብል ይቀለኛል የሰጣቸው ፍሬ አሳዳጅ እንጅ የሚያረጋጋ ለጥበብ ምቹ ለእውቀት ፍቱን ለመብል መልካም ፍሬ አልነበረም
አዳምና ሄዋን በኤደን ገነት ስደት የጀመሩት ገና እግዚአብሔር ሳያያቸው እንዳልል እግዚአብሔር መንፈስ ነው አለሙና በአለም ያለው ሁሉ በእርሱ እይታ ተሰውሯልና ገና ሳያናግራቸው እራሳቸው መሸሽ ጀመሩ በገነት ዛፎች መካከል መሸሸግ ጀመሩ የቅጠልንም መጋረጃ ከዛፎች ላይ በጣጥሰው ለበሱ ግን የሰሩትን የስህተት ነውር ሊሸፍንላቸው ባለመቻሉ በኤዴን ገነት ዛፎች ውስጥ ተሸሸጉ
እንግዲህ የብሉይ ኪዳን ዘመን በሰውና በእግዚአብሔር መኃል ያለው መጋረጃ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጋረደ ሳይሆን በሰዎች ፍላጎት ሰዎች ያለ መታዘዝ ነውራቸውን እንዳይታይባቸው የሰቀሉት ግርዶሽ ነው. እግዚአብሔር ወደ አዳም ተጣራ አዳም በድንጋጤ ዛፎች ውስጥ እንደ ተሸሸጉ ተናገረ እግዚአብሔር ባደረጉት ስህተት ምክንያት የዛፍ ቅጠል ይጠወልጋል ነውራቸውን አይሸፍንላቸውም ስለዚህ የቁርበት ልብስ አዘጋጅቶ አለበሳቸው ከኤደን ገነት ዳግም ከሂወት ዛፍ ፍሬ በልተው የሰውን ልጅ ከመፈጠሩ ጀምሮ በእግዚአብሔር ቁጣ እንዳያስጠፉ አስቀድሞ ከመንግስቱ አስወጣቸው
ያስወጣቸው እግዚአብሔር ሳይሆን ሰይጣን ወርውሮ በምራጭ ፍሬ ብልጫ ታገኙበታላቹ ብሎ ያበላቸው ፍሬ ነው መቶ ያባረራቸው
የብሉይ ኪዲን መጋረጃ ምን ያህል አስጨናቂ እንደነበር ሰዎች የእግዚአብሔርን መገኘት ለማዳመጥ ብዙ አይነት ድካምን ይደክሙና የእግዚአብሔርን ፊት ያዩ ዘንድ እንደ ድካማቸው መጠን አለመንፃታቸውን እንዲያውም ከህግ ውጪ ሲሆኑ ቅስፈት ሳይቀር ያጠቃቸው እንደ ነበር ብሉይ ኪዳን ያስተምረናል
ለምሳሌ ወደ ቤተመቅደስ. የረከሰ ወይም ኃጢአት ያለበት አይገባም ነበር ታቦትን እንኳ በቅንነት መደገፍ አይችልም ምክንያቱም ይህ የአዳም ምራዥ እርግማን በውስጡ ስለነበር የኃጢአት መስዋዕታቸው እእንኳ እግዚአብሔርን አያረካውም ነበር የየ እለት ይሰዋሉ ያለ እርካታ
በጭንቀት ያ ሁሉ ለእግዚአብሔር መልካም የመስዋዕት እርካታን አልሰጠውም ስለዚህ. ለዚህ አገላለፄ አንባቢያንን ይቅርታ ብልም ሃሳቤን ያጠቃልልልኛል እግዚአብሔር ልክስክስ መስዋዕታቸውን ይንቅባቿል አይረካበትም ነበር ምክንያቱም ፍጥረታዊው አዳም ከህግ ውጪ ተልከስክሶ ስለ ነበር እግዚአብሔርን ከትውልድ ፊት አርቆታል
ለዚያም ነው እግዚአብሔር የቃኤልን መስዋዕት የምድር ፍሬን ሽታ ያላሸተተው ይልቁኑ በአቤል በሰባ በኩራት በኩር በግ መስዋዕት ደስ የተሰኘው ምክንያቱም በአቤል እግር የሚተካ ቃል ስላለ እርሱም በኩሩ ኢየሱስ ስለ አለም ኃጢአት ቤዛነት ስለ ሚሰቀል ኢየሱስ ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ አለም ፍፃሜ መጨረሻ ለእኛ ውድ ቤዛችን ስሆን በአብ ፊት ግን የሰባው የአብርሃም በግ ይስሃቅን ይተካል
የአብርሃም መስዋዕት በልጅና በአባት ውስጥ ምስጥራዊ ነበር
ባሪያ የማያየው የማይሰማውም ነበር ገደብና መጋረጃ የተንጠለጠለበት የክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት ግን ያን በሰውና በእግዚአብሔር መሃል ያለውን መጋረጃ የሚገፍ ብርሃን ነው ስለዚህ
አስቀድሞ አዳምና ሄዋን የለበሱት ቁርበት ይቀርና በክርስቶስ ቤዛነት ውድ መስዋዕት ከስጋና ደም ውጭ በመንፈስ ቅዱስ አንድነት በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ከአብ ጋር ዳግም ፊት ለፊት መተያየት ሆኖልናል
የአብርሃም መስዋዕት ሚስጥራዊ ቢሆንም ለባሪያዎቹ ለእኛ ግን የክርስቶስ ኢየሱስ መገለጥ ውድ ቤዛነት አሮጌውን መጋረጃ የአብ ቁጣን ቁርበት ከአይናችን ላይ መግፈፍ ሆኖልናል
የአዳም ቁርበት አዳም ዳግም የእግዚአብሔርን ፊት እንዳያይ ይጋረደው መጋርጃ ነበር ኢየሱስ ብርሃን እንደ መሆኑ በክብሩ ዙፋን ብርሃን ገፎታል. ሰዎች በስቃይ ወደ መቅደስ እንዳይገቡ በክርስቶስ ብርሃን በሃሴት በደስታ ያለ ሰቀቀን በክርስቶስ ውድ የመስቀል ላይ ቤዛነት መግባት ሆኖላቿል
ኢየሱስን የሰቀሉ ሰዎች ልብሱን ገፈው በልብሱ ላይ እጣ የተጣጣሉ ሰዎች ወደቅ አይደለም. እነርሱ ክብሩን ገፈፍን ብለው ለአለም የማይጠፋ ብርሃንን አበሩ በእነርሱ ክፋት የተገፈፈው ልብሱ እስከ ቤተመቅደስ ራስ መጋረጃ ድረስ ለሁለት ተቀደደ ያኔ በብሉይ ኪዳን የራቀን የተሰወረን ብርሃን አለም በቅርበት አየ አገኘ ለዚያም ነው ከስድስት ሰአት እስከ ዘጠኝ ሰአት በምድር ላይ ፅኑ ጨለማ የወደቀው ለምን መሰላቹ የእባቡ ምራዥ የሂወት ብርሃን ሞራ ግርዶሽ ከሰዎች አይን እርግብ ሞራ መገፈፍ ሲጀምር ሶስትን በአራት አባዝተን አራትን በሦስት እንደግማለን ማባዛታችን
ከስድስት እስከ ዘጠኝ አራት ሰአት ነው በአለም በአራቱ ማዕዘን ግንበኞች የናቁት አናጢዎች የቀጠቀጡት እርሱ የቤተመቅደስ ራስ ብርሃን መሆኑን ለመረዳት እንሞክር ዘጠኝ ከሶስት ሶስት ከዘጠኝ ውስጥ እርስ በእርሳቸው እራሳቸውን ስለሚተኩ. አብ በወልድ ወልድም በአብ ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ አንድምታ እንዳለ እንድንረዳ ነው
እንዲው ጋንጩር የኢየሱስን ስቃይ አልጠገበም ይልቅ እየቀጣው ስለ እኛ ኃጢአት ግን በልብሱ ላይ የእርጫ እጣ ተጣጣለ ይህ የአዳምና የሄዋን ወደው ያመጡት የቅጠል ልባሽ ምትክ በሰው ፍላጎት እግዚአብሔር ስጦታ የለበስነው የእኛን መልክና ኃጢአት የለበሰው የኢየሱስ ስጋው ምሳሌ ነው ልባሽ ልብሱ ስጋው ነው
አዳም ከእግዚአብሔር ክብር በተለየ ጊዜ ብርድና እራቁትነት ተሰማ ቅጠል ለበሰ ተሸሸገ ፣ እመለሳለሁ ፣
3 months ago (edited) | [YT] | 0
View 2 replies
ኢየሱስ ጌታ ነው
🇪🇹 የኢትዮጵያን ሰንደቅ በየትኛውም ሃይማኖታዊ ተቋም እስስቶች እርኩሳን የዛገ እርኩሰታቸውን ለማሽቃለጥ በእምነት ተቋም ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ በተባለ ምድር ወንድ ከውንድ ጋር ተጋርቶ ለብሶት እንዳይታይ ሴትም ከሴት ተጋርታ ለብሳው እንዳይታይ
ወንድ ከሴት ጋር ተጋርቶ ለብሶት ይገኝ በየትኛውም ሴርሞኒ ኩርሴድ
እኛ ስንማር ሰንደቅ 🇪🇹 ክብር አለው የኢትዮጵያ ኩራት ክብር ነው
ትምህርት ቤት ሰንደቅ ጠዋት ሲወጣ አንድ ወንድና አንድ ሴት ቆመው ነው በሌላው ሰልፈኛ ተማሪ ፊት የሚያወጡት ሰቃዩ ወንድ ሲሆን ሴቷ የተፈጥሮን ውበት አድማቂ የወንዱ ቅሪት ቅርስ ምሳሌ ናት
ማታ ሲወርድም በሰልፈኛው ተማሪ ፊት ወንድና ሴት ወደ ሰንደቅ ቀርበው ሴቷ የተፈጥሮን ውበት ሴርሞኒ የወንድ ቅሪት ቅርስ አካል በመሆኗ አጃቢ ናት ወንድ የሴት ራስ እንደ መሆኑ አውጪም አውራጂም ከነ ክፋይ እህቱ አካል ጭምር የወንድ ነው
ወንድና ሴት መሆናቸው የተፈጥሮን ስርዓት ለትውልድ ማስየማር ነው ሰይጣንም የራሱ የእርኩሰት ጥመት ምልክቶችን በአዳም ና ሄዋን ፍጥረታዊ ልጆች ላይ ተመሳሳይነትን አስፍኖ በእርኩሰት አለምን ለማጨቅየት የስህተት ሳንባ ነቀርሳውን ካንሰር ስላስፋፋ
በየትኛውም ቦታ በግል ካልሆነ በተመሳሳይ ጥምር ፆታዎች ዘንድ ሰንደቅ እንደ ድሪቱ እርካርብ ተለብሶ ቢታይ በሃገር ክብር በትምህርት ሚኒስተር ስም ከህግ ተጠያቂነት አያመልጥም
3 months ago | [YT] | 0
View 1 reply
Load more